GOTU medium clinic-ሀይቅ ከተማ.

GOTU medium clinic-ሀይቅ ከተማ. All medical care with senior specialist doctors. ሁሉንም ህክምና በስፔሻሊስት ሀኪሞች እንሰጣለን።

ጎቱ ሀይቅ ከተማ ማርሚያ ቤት በታችሀይቅ #ወርባቦ #ቢስቲማ #ወሎ #ደሴ #ወልደያ #ወሎ #ወሎ
01/11/2025

ጎቱ ሀይቅ ከተማ ማርሚያ ቤት በታች
ሀይቅ #ወርባቦ #ቢስቲማ #ወሎ #ደሴ #ወልደያ #ወሎ #ወሎ

01/11/2025
01/11/2025

ጎቱ ክሊኒክ በሀይቅ ከተማ
ሙሉ ህክምና በስፔሻሊስት ሀኪሞች #ሀይቅ #ወርባቦ #ቢስቲማ #ደሴ #ወሎ #ወልደያ #መርሳ # ውርጌሳ #ሀይቅ #የሀይቅ ልጆች #የደሴ ልጆች #የወሎ ልጆች #ኢትዮጵያን

26/10/2025

ጎቱ መካከለኛ ክሊኒክ በሀይቅ ከተማ አዲስ በአይነቱ ልዩ የሆነ የህክምና ማእከል ሲሆን ሁሉንም ህክምናዎች በስፔሻሊስት ሀኪሞች እየሰጠ ይገኛል።
አገልግሎቱን አግኝተው የዳኑ ታካሚወቻችን በምንሰጣቸው ወቅቱን ያገናዘበ እና በእውቀት የታገዘ ዘመናዊ ምርመራ እና ህክምና መደሰታቸውን መግለፃቸው የእለት ተእለት ገጠመኛችን ነው። እርሰዎም መጥተው አገልግሎታችንን እንዲመለከቱ ጋብዘነዎታል። አድራሻ ሀይቅ ከተማ ማርሚያ ቤት በታች ወደ ጤና ጣቢያ በሚወሰደው መንገድ መቶ ሜ ገባ ብሎ።
#ሀይቅ #ወርባቦ #ወሎ #ደሴ #ውርጌሳ #ወልደያ #መርሳ

ስለ ኩፍኝ(Measles) በሽታ ማወቅ የሚገባን 10 ነጥቦች።1) ኩፍኝ  ሚዝልስ በሚባል ቫይርስ የሚመጣ በሽታ ነው።2) የበሽታው ስርጭት እንደ አለም ክትባቱ ከተገኘበት 1963 ጀምሮ በእጅጉ...
24/10/2025

ስለ ኩፍኝ(Measles) በሽታ ማወቅ የሚገባን 10 ነጥቦች።
1) ኩፍኝ ሚዝልስ በሚባል ቫይርስ የሚመጣ በሽታ ነው።
2) የበሽታው ስርጭት እንደ አለም ክትባቱ ከተገኘበት 1963 ጀምሮ በእጅጉ ቀንሷል።
3) ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ ከ 1.2 ሚሊዮን በላይ ህፃናት የኩፍኝ ክትባትን አልወሰዱም።
4) መተላለፍያ መንገዶቹ በሳል ፣ንጥሻ ወይም ከታማሚው በመተንፈሻ አካላት በሚወጣ ፈሳሽ ንክኪ ሊሆን ይችላል።
5) ኩፍኝ ታማሚ ከቆየበት ክፍል ታማሚው ከክፍሉ በወጣ በ አንድ ስዓት ውስጥ ቢገቡ የኩፍኝ ህመም ተጠቂ ሊሆኑ ይችላሉ።
6) የኩፍኝ በሽታ ታማሚ የኩፍኝ ሽፍታ በሰውነቱ ላይ ከመታየቱ 4 ቀን ቀደም ብሎ እና ሽፍታው ከወጣ በ 4 ቀን ውስጥ ባሉት ጊዚያት የኩፍኝ በሽታን ያስተላልፍል።
7) ምልክቶቹ:- ሳል ፣ትኩሳት ፣የአፍንጫ ማንዘርዘር፣የአይን መቅላት፣ከፊት ጀምሮ ወደ ታች የሚወርድ የቆዳ ላይ ሽፍታ የመሳሰሉት ናቸው።
8) የኩፍኝ በሸታ የታማሚውን ተጋላጭነት በመጨመር ወደ ሳንባ ምች፣የጀሮ ኢንፌክሽን፣ተቅማጥ እና ትዉክያ፣ከሙቀት ጋር የተያየዘ ማንቀጥቀጥ እና ሌሎችም ሊባባስ ይችላል።
9) ታማሚው ኩፍኝ እንደታመመ ከታወቀ ፈሳሽ እንዲወስድ ማድርግ፣የሙቀት እና የህመም ማሰታገሻ ፣ቫይታሚን ኤ እንዲሁም የተባባሰ ኩፍኝ ከሆነ በሀኪም ትዛዝ ሌሎች ህክምናወችን እዲያገኙ ይደርጋል።
10 የኩፍኝ በሽታን ከታማሚው ወደ ጤነኛ ሰዉ እንዳይተላለፍ በሚደርግ ጥንቃቄ እና በዋነኝነት የኩፍኝ በሽታ ክትባትን በመውሰድ መከላከል ይቻላል።
በሀገራችን ኢትዮጵያ የኩፍኝ ክትባት ለህፃናት በሁለት ዙር ማለትም 9 ወር ላይ እና 15 ወር እድሜ ላይ ይሰጣል።


ህፃናት የክትባት ወራቸውን ጠብቀዉ የኩፍኝ ክትባትን እንዲወስዱ በማድርግ የኩፍኝ በሽታን እንከላከል።
ይህ መርጃ ለሌሎች እንዲደርስ ሸር ያድርጉላቸው።

ጎቱ መካከለኛ ክሊኒክ በሀይቅ ከተማ ሙሉ ህክምና በስፔሻሊስት ሀኪሞች እየሰጠ ይገኛል።

https://vm.tiktok.com/ZMAHah71P/ #ወሎ  #ውርጌሳ  #ሀይቅ  #ወርባቦ  #ደሴ  #ወልደያ  #መርሳ
07/10/2025

https://vm.tiktok.com/ZMAHah71P/
#ወሎ #ውርጌሳ #ሀይቅ #ወርባቦ #ደሴ #ወልደያ #መርሳ

Check out GOTU(ጎቱ) Medium clinic’s video.

02/10/2025

#ሀይቅ #ወሎ #ደቡብ ወሎ #
#ወርባቦ #ውርጌሳ #መርሳ #ሀይቅ #
#ሀይቅ #
#ሀይቅ
#ደሴ
#ሀይቅ
#ሀይቅ
#መርሳ
#ውርጌሳ
#ወርባቦ
#ወሎ
#ወልደያ

Address

Haik
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GOTU medium clinic-ሀይቅ ከተማ. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram