Hope Oncology

Hope Oncology Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hope Oncology, Hospital, Torhayloch next to Ibrahim Bldg, Harar.

13/09/2025

እንኳን አደረሳችሁ!

የጀመርነው አዲስ ዓመት የጤናና የሰላም እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ዛሬ እልህ አስጨራሽ የሆነውን የጡት ካንሰር ህመምና ጉዞዋን ለማጋራት የቀድሞ ታካሚያችን በእነሆ እኛ ፖድካስት የበዓል ፕሮግራም ላይ ተገኝታ ነበር።
ሙሉ የሮግራሙን በእነሆ እኛ የዩቲዩብ ገፅ ላይ ያገኙታል።

እንኳን ለ2018 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ፡፡አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንልዎ በሆፕ ኦንኮሎጂ ስም ከልብ እንመኛለን።          #2018
11/09/2025

እንኳን ለ2018 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ፡፡

አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንልዎ በሆፕ ኦንኮሎጂ ስም ከልብ እንመኛለን።

#2018

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆላችሁ እንመኛለን...
04/09/2025

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆላችሁ እንመኛለን።

Strengthening Knowledge Through Collaboration: CME on Ovarian Cancer at St. PaulAt St. Paul’s, medical knowledge is not ...
22/08/2025

Strengthening Knowledge Through Collaboration: CME on Ovarian Cancer at St. Paul

At St. Paul’s, medical knowledge is not just shared—it is built together. This week’s Continuing Medical Education (CME) session was a testament to that spirit, bringing together oncologists and gynecology experts for a critical discussion on ovarian cancer management.

The session featured two insightful presentations:

Management of Ovarian Cancer – delivered by Dr. Meseret, Gynecology Oncologist at St. Paul.

Adjuvant Chemotherapy and Targeted Therapy in Ovarian Cancer – presented by Dr. Munir Awol, Medical Oncologist from Hope Oncology.

Moderated by Dr. Malede, the discussion encouraged an engaging exchange of expertise between Hope Oncology’s specialists and the St. Paul Ob/Gyn Department. The collaboration highlighted the importance of multidisciplinary perspectives in advancing patient care and improving outcomes for women facing ovarian cancer.

Events like this reinforce the value of partnership between institutions—uniting clinical knowledge, research insights, and practical experience to ensure patients receive the best possible care.

A big thank you to all the speakers, moderators, and participants for making this CME session a success. Together, we are building stronger bridges between specialties and creating pathways to better healthcare.

On August 3, Dr. Munir Awol a dedicated member of the Hope Oncology team, delivered an engaging presentation on Gastroen...
05/08/2025

On August 3, Dr. Munir Awol a dedicated member of the Hope Oncology team, delivered an engaging presentation on Gastroenterology at the Hilton Hotel, during an event hosted by the Ethiopian Gastroenterology Association.

The Annual Ethiopian Gastroenterology Associations Conference gathered medical professionals from across the country to explore recent developments in gastrointestinal care. Dr. Munir’s contribution emphasized the importance of early detection, interdisciplinary collaboration, and patient-centered approaches—core principles that align closely with our mission at Hope Oncology.

We’re proud to see our team members actively involved in strengthening Ethiopia’s medical community through knowledge sharing and professional development.

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የካንሰር ህክምና ማዕከላችን በደም ካንሰር እና ተያያዥ ህመሞች ህክምና ላይ የረጅም ጊዜ ልምድ ያካበቱ ስፔሻሊት ሃኪሞችን ህንድ ከሚገኘው ታዋቂው ፎርቲስ ሆስፒታ...
24/07/2025

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የካንሰር ህክምና ማዕከላችን በደም ካንሰር እና ተያያዥ ህመሞች ህክምና ላይ የረጅም ጊዜ ልምድ ያካበቱ ስፔሻሊት ሃኪሞችን ህንድ ከሚገኘው ታዋቂው ፎርቲስ ሆስፒታል በማስመጣት እርስዎን እዚሁ በሃገርዎ የሚያማክሩበትን እድል ይዞላችሁ ቀርቧል።

ቅዳሜ ሃምሌ 19 እና እሁድ ሃምሌ 20 የፎርቲስ ሆስፒታል ሄማቶሎጂ እና መቅኔ ንቅለተከላ ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ሱብሃርፕራኬሽ የማዕከላችን የደም ካንሰር ስፔሻሊት ከሆነው ዶ/ር ኤፍሬም ሃኢለ ጋር በመሆን እርስዎን ለማማከር ተዘጋጅተው ይጠብቁዎታል።

እርስዎ ወይም ወዳጅዎ የሚከተሉት ችግሮች እያጋጠሙዎት ከሆነ ይህ እድል ለእርስዎ ነው
🩸ከፍተኛ የደም ማነስ
🩸ዝቅተኛ የፕላትሌት ቁጥር
🩸የመድማት ችግሮች
🩸ከመቅኔ ጋር የተገናኙ ህመሞች
🩸ሉኪሚያ እና ሊምፎማ የመሳሰሉ የካንሰር አይነቶች

🔷 ውጪ ድረስ መሄድ ወይም ለወራት ወረፋ መጠበቅ ሳይኖርብዎት ለእነዚህ ችግሮች በሆፕ ኦንኮሎጂ መፍትሄ ማግኘት ይችላሉ።

📞 ቀጠሮ ለማስያዝ ፡ 0916363738

ቀን፡ ሃምሌ 19 እና 20
አድራሻ፡ ሆፕ ኦንኮሎጂ ጦር ኃይሎች፣ኢብራሂም ህንፃ ፊት ለፊት
የቀድሞ ፍርድ ቤት ህንፃ ላይ

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
06/06/2025

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

We are honored to have taken part in the 5th Annual Conference of the Ethiopian Society of Hematology and Oncology (ESHO...
11/05/2025

We are honored to have taken part in the 5th Annual Conference of the Ethiopian Society of Hematology and Oncology (ESHO)—a gathering that truly resonates with our mission and values.

This impactful event brought together dedicated professionals who are driving meaningful change in cancer care across Ethiopia.

ታዋቂው የካንሰር ሱፐር ስፔሻሊስት ሃኪም ዶ/ር ሁሴይን ግንቦት 2 ቀን በሆፕ ኦንኮሎጂ ክሊኒክ ታካሚዎችን ያያል። ቀጠሮ ለማስያዝ በ0963333399 እና 09693333399 መደወል ይችላሉ። ...
08/05/2025

ታዋቂው የካንሰር ሱፐር ስፔሻሊስት ሃኪም ዶ/ር ሁሴይን ግንቦት 2 ቀን በሆፕ ኦንኮሎጂ ክሊኒክ ታካሚዎችን ያያል። ቀጠሮ ለማስያዝ በ0963333399 እና 09693333399 መደወል ይችላሉ።

እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
20/04/2025

እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!!መዳንን የምናገኝበት በዓል ያድርግልን!
18/04/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!!
መዳንን የምናገኝበት በዓል ያድርግልን!

Address

Torhayloch Next To Ibrahim Bldg
Harar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hope Oncology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram