Sabom mame 2

Sabom mame 2 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sabom mame 2, AIDS Resource Center, Dakar, Harer.

02/03/2026
02/03/2026
02/03/2026

የጽንፈኝነት ባሕርያት ዬትኞቹ ናቸዉ?

👉 የሌሎችን እዉነታ፤ ሁኔታና አመለካከት ወደ ራስ ወስዶ ለመመልከት ትኩረት ለመስጠት አለመቻል ወይም አለመፍቀድ

👉 ሌሎች አማራጮችን ለመቀበል አለመፈለግ

👉 ሁል ጊዜ "እኔ ያሰብኩት፤ እኔ የያዝኩትና እኔ ያመንኩት ብቻ ልክ ነዉ" ብሎ ማመን

👉 በጥቅሉ " የእኔ የሆነ ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ" ብሎ ማሰብ፤

👉 ሌሎች ከእኛ አስተሳሰብ ዉጪ ያሉ ሰዎችን በአንድ ቅርጫት ዉስጥ የመክተትና የመፈረጅ ዝንባሌ መኖር

👉 "ከእኔ ጋር ካልሆነ ከጠላቴ ጋር ነዉ" ብሎ መፈረጅ፤

👉 አደገኛዉንና የመጨረሻዉን ደረጃ ደግሞ፤ የአመለካከት ወይም የአስተሳሰብ ጽንፍን በቀጥታ ወደ ተግባር መቀየር ይሆናል፡፡

-የመደመር መንግሥት መጽሃፍ ገጽ 366

01/03/2026
01/03/2026

አንድ የፖለቲካ ሥርዓት የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ዉቅር ነዉ፡፡ ጥቁር/ነጭ፤ ሀብታም/ድሃ፤ ሴት /ወንድ፤ የተለያዩ ብሔር/ብሔረሰቦች በአንድ ላይ የሚኖሩበት ነዉ፡፡ አንድን ሥርዓት ሥርዓት የሚያደርገዉ በእነዚህ ማሕበረሰቦች መካከል የሚኖር ትሥሥር ነዉ፡፡ የፖለቲካ ንግድ ልዩነትን በማጉላት፤ ይህንን ማኅበረሰባዊ ትሥሥር ያናጋል፡፡

- የመደመር መንግሥት ገጽ - 337

01/03/2026

የዛሬው ምርጫዎ የነገዋ ኢትዮጵያ መልክ ነው

ሀገር ማለት ወንዝ፣ ተራራ እና ሜዳ ብቻ አይደለም። ሀገር ማለት የዛሬው ምርጫዎ እና የልጆችዎ የነገ መኖሪያ ነው።

መምረጥ ትልቅ ኃላፊነት ነው። ድምፅን አለመስጠት፣ እጣ-ፈንታን ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው።

የዛሬ ምርጫዎ፣ የሀገርን ሰላምና አንድነት ይጠብቃል። መምረጥ ለኢትዮጵያ የተሻለ እጣፈንታ መሠረት ይሆናል።

ኢትዮጵያ የእርሶን አሻራ ትሻለች። ካርዶን ይያዙ ይምረጡ!

01/03/2026
01/03/2026

Address

Dakar
Harer

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sabom mame 2 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram