Yanet Drug and Medical Supplies Wholesaler, Hawassa

Yanet Drug and Medical Supplies Wholesaler, Hawassa YANET Drugs and Medical Supplies Whole Sale (YP&MSWS), is a branch of LIYANA Healthcare specialized

17/10/2021
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ!
11/09/2021

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ!

ቀን፡-  የካቲት 3 ቀን 2013 ዓ.ም                                                                                                ...
10/02/2021

ቀን፡- የካቲት 3 ቀን 2013 ዓ.ም

የሥራ ማስታወቂያ
በሊያና ሄልዝ ኬር ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስር የሚገኘው ያኔት የመድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ጅምላ አከፋፋይ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የቅጥር መስፈርቶችን የምታሟሉና በድርጅቱ ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፤ ፍላደልፊያ ቀበሌ - ሞቢል ሰፈር ዳሽን ባንክ አጠገብ በሚገኘው የማከፋፋያው አድራሻ ድረስ በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ በማቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ሙሉ መረጃውን ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የቴሌግራም ሊንክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉ተመጋጋቢ የህክምና ማዕከላት 👉ያኔት የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ ማዕከል 👉ያኔት የድንገተኛ አደጋዎች እና የቀዶ ህክምና ማዕከል 👉ያኔት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች .....

Address

Hawassa

Opening Hours

Monday 20:00 - 05:00
Tuesday 20:00 - 05:00
Wednesday 20:00 - 05:00
Thursday 20:00 - 05:00
Friday 20:00 - 05:00
Saturday 20:00 - 05:00

Telephone

+251 91 140 6346

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yanet Drug and Medical Supplies Wholesaler, Hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram