Signature Advertising

Signature Advertising VIDEO - EVENT - COMMERCIAL - PRINT

WE ARE A GRAPHICS DESIGNER AND PRINT ADVERTISING COMPANY, WE OFFER DIFFERENT TYPES OF SERVICES LIKE "DESIGN-PRINT-WRAP-PACK", FOR DIFFERENT KINDS OF INDIVIDUALS , ORGANIZATIONS AND COMPANIES, AND WE ALSO OFFER MULTITYPES OF PRINT ADVERTISING PRODUCTS TO NAME A FEW LOGO, BRANDING, BANNER, BROCHURE, FLYER, BUSINESS CARD, T-SHIRT, MUG, STAMP, POSTER, BILLBOARD, LIGHTBOX AND SO ON, PLEASE CONTACT US FOR ANY FURTHER PIECES OF INFORMATION..

✝️✝️  ✝️✝️  ✝️✝️ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰዎ!በሰላም፣ በፍቅር፣ በደስታ እና በአብሮነት የሚያከብሩት መልካም የትንሣኤ በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እመኛለሁ!!!...  ...
20/04/2025

✝️✝️ ✝️✝️ ✝️✝️

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰዎ!

በሰላም፣ በፍቅር፣ በደስታ እና በአብሮነት የሚያከብሩት መልካም የትንሣኤ በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እመኛለሁ!!!...

መልካም ፋሲካ

✝️✝️ ✝️✝️ ✝️✝️

16/07/2024

ቀጣዩ እንባቹ የደስታ እንባ ይሁን
መልካም ቀን ይሁንልዎ🙏

ሰላም ሰላም የሲግኒቸር ውድ ቤተሰቦች ==≡=⨳=====⨳=≡≡⨳≡≡≡≢⨳==ዛሬም እንደተለመደው ምርጥ ስራ ይዘንላቹ ተከስተናል መሀል ቦሌ ለአዶ ኪችን   kitchen የሰራነው ድንቅ የላይት ቦ...
12/06/2024

ሰላም ሰላም የሲግኒቸር ውድ ቤተሰቦች
==≡=⨳=====⨳=≡≡⨳≡≡≡≢⨳==
ዛሬም እንደተለመደው ምርጥ ስራ ይዘንላቹ ተከስተናል
መሀል ቦሌ ለአዶ ኪችን kitchen የሰራነው ድንቅ የላይት ቦክስ ስራ የከተማችንን መነጋገሪያ ሆኗል። ብዙዎች እጃቹን ቁርጥማት አይንካው ሲሉ ድርጅታችንን ሲግኒቸርን እንዲሁም የወርክሾብ ባለሙያዎቻችንን ሲመርቁ ነበር ። እርሶም እንዲህ ያማረ እና በጥራቱ እና በጥንካሬው የተመሰከረለት ስራ ማሰራት ከፈለጉ ይደውሉልን።
👉ሲግኒቸርን የሚሉ ምርጫ ያውቃሉ
ሲግኒቸር ማስታወቂያ እና ማተሚያ ድርጅት
ADDRESS: -ጀሞ አንድ (01) ብርሃን ባንክ ላይ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ።
CONTACT:- 0974744142 / 0911334860
Email:-signatureadvertisingoffialinfo@gmail.com
Telegram:-https://t.me/signatureadvertisingofficial

12/05/2024

ሲግኒቸር አድቨርታይዚንግ

11/05/2024

Dhaabbata Maxxansaa fi Beeksisaa signature

ሲግኒቸር ማስታወቂያ እና ህትመት

06/05/2024

የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናቹ የሲግኒቸር አድቨርታይዚንግ ቤተሰቦች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በዓል !

መላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ የሆናቹ የሲግኒቸር ቤተሰቦች  እንኳን ለኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !ኢድ ሙባረክ!Obbolaawwan  amantaa  Islaamaa hordoft...
09/04/2024

መላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ የሆናቹ የሲግኒቸር ቤተሰቦች እንኳን ለኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
ኢድ ሙባረክ!
Obbolaawwan amantaa Islaamaa hordoftan hundaa, baga ayyaana Iid al-Fixriitiin isin gahe!
Iid Mubaarak!

መኪናዎች ወደ ሲግኒቸር ሲመጡ ይፈነጥዛሉ !!!================================ሰላም የሲግኒቸር ማስታወቂያ እና ህትመት ቤተሰቦች ዛሬ ይዘን የመጣንላቹ ስራ ለ ኦዳ ሁሌ እና...
07/04/2024

መኪናዎች ወደ ሲግኒቸር ሲመጡ ይፈነጥዛሉ !!!
================================
ሰላም የሲግኒቸር ማስታወቂያ እና ህትመት ቤተሰቦች ዛሬ ይዘን የመጣንላቹ ስራ ለ ኦዳ ሁሌ እና Care Land General Hospital ሆስፒታል የሰራናቸውን የአንፑላንስ እስቲከር ስራ ነው። መኪናዎች ወደ ሲግኒቸር ሲወጡ በደስታ ጮቤ ይረግጣሉ ቢባል ማጋነን አይሆንም ምክንያቱም የገዛ የመኪናው ባለቤት የኔ ነው እስኪል ድረስ እናሳምራቸዋለን ብቻ ሳይሆን እንደ ሙሽራ እንኩላቸዋለን። እርሶስ ምን ይጠብቃሉ መኪናዎትን እንዲህ አሳምረው ምርት እና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ።

👉ሲግኒቸርን የሚሉ ምርጫ ያውቃሉ !!!
ሲግኒቸር ማስታወቂያ እና ማተሚያ ድርጅት
ADDRESS: -ጀሞ አንድ (01) ብርሃን ባንክ ላይ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ።
CONTACT:- 0974744142 / 0911334860
Email:-signatureadvertisingoffialinfo@gmail.com
Telegram:-https://t.me/signatureadvertisingofficial

ሰላም ውድ የሲግኒቸር ቤተሰቦች ======================ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ለ መገናኛ ሽሮ የሰራነውን የላይት ቦክስ ስራ ነው። ማንኛውም አይነት ማስታወቂያ ስራ ማሰራት ሲወስኑ...
04/04/2024

ሰላም ውድ የሲግኒቸር ቤተሰቦች
======================
ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ለ መገናኛ ሽሮ የሰራነውን የላይት ቦክስ ስራ ነው። ማንኛውም አይነት ማስታወቂያ ስራ ማሰራት ሲወስኑ ሲግኒቸር የማስታወቂያ እና ህትመት ድሮጅትን ማማከር እንዳይረሱ

👉ሲግኒቸርን የሚሉ ምርጫ ያውቃሉ
ሲግኒቸር ማስታወቂያ እና ማተሚያ ድርጅት
ADDRESS: -ጀሞ አንድ (01) ብርሃን ባንክ ላይ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ።
CONTACT:- 0974744142 / 0911334860
Email:-signatureadvertisingoffialinfo@gmail.com
Telegram:-https://t.me/signatureadvertisingofficial

ሰላም የሲግኒቸር ቤተሰቦች ================ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ለ CareLand General Hospital ኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል የሰራነውን እጅግ ውብ የሆነ የላይት ቦክስ...
01/02/2024

ሰላም የሲግኒቸር ቤተሰቦች
================
ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ለ CareLand General Hospital ኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል የሰራነውን እጅግ ውብ የሆነ የላይት ቦክስ ስራ ነው ። እዚህ ድንቅ ፕሮጀክት ላይ መሳተፍ መቻላችን እና አሻራችንን በማሳረፋችን ትልቅ ኩራት ይሰማናል።በዚህ አጋጣሚ የኬርላንድ ሆስፒታል ሰራተኞች ለቀና ትብብራቹ ከልብ እናመሰግናለን🙏።
👉ሲግኒቸርን የሚሉ ምርጫ ያውቃሉ
ሲግኒቸር ማስታወቂያ እና ማተሚያ ድርጅት
ADDRESS: -ጀሞ አንድ (01) ብርሃን ባንክ ላይ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ።
CONTACT:- 0974744142 / 0911334860
Email:-signatureadvertisingoffialinfo@gmail.com
Telegram:-https://t.me/signatureadvertisingofficial

Address

Jijiga

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Signature Advertising posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Signature Advertising:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram