04/02/2024
ጅማ አይ ኬር (JIMMA EYE CARE OPHTHALMIC SPECIALTY CLINIC) በዐይን ህክምና ዘርፍ ያለውን ክፍተት ዘመኑ በደረሰበቸዉ የረቀቁ የ ህክምና መሣሪያዎች ብቁ ስፔሻሊስት ሀክሞች በመታገዝ እየሞላ ይገኛል::
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች:
1. አጠቃላይ የዐይን ህክምናና ክትትል
2. የዐይን ሞራ (Cataract) ቀዶ ህክምና
3. የግላኮማ (Glaucoma) ቀዶ ህክምናና ክትትል
4. የዐይን እምባ ቧንቧ ቀዶ ህክምና (DCR)
5. የአርቲፊሻል ዐይን (Prosthetic) አገልግሎት
6. በሰኳር እና በደም ግፊት የሚመጡ የዐይን ችግሮችን (Diabetic and Hypertensive retinopathy) ህክምናና ክትትል
7. የመነፀር ህክምና እና የመነፀር ሥራ