
15/02/2025
የጌራ የለቅሶ ሽምያ
በአጭሩ እንደተለመደዉ ሰዉ በላው የአማራ ፅንፈኛ በጅማ ጌራ ወረዳ የኦሮም እና የአማራ ህዝብ በጋራ ለዘመናት በኖረባቸዉ መንደር ዉስጥ ለጥቂት የአማራ ተወላጆች ተልዕኮ በመሥጠት ተወዳጁን ባለሀብት አስገደሉት። በቃ ይሄ እንደለመዱት በኦሮሚያ ዉስጥ በሚኖሩት አማራዎች ላይ ጥቃት የመቀስቀሻ ታክቲክ ነዉ። ልብ በሉ ደራ ላይ "በስመ*ብ ብለህ እረደዉ"ብለዉ የጠነሰሱት እልቂት አልተሳካላቸውም። አሁንም ተመሣሣይ ሙካራ ቢሆንም ህዝቡን ማረጋጋት ተችሏል። ሆኖም ግን የሀይማኖት ካባ ለባሽ ጉዳዩን ወደ ሃይማኖት የብሄር ማሊያ ለበሽ ግማሹ ለአማራ ሌላዉ ለኦሮሞ የቆም መሥሎ ነገር ግን ለተመሣሣይ ግብ እየዘመቱ ነዉ። ህዝቤ የተለመደዉን ሤራ እንድትረዳ ነዉ።