Silte ቅበት town

Silte ቅበት town city

Best promotion
18/08/2023

Best promotion

14/08/2023

"ምናልባት እጅህ ላይ ሰዓት ልታደርግ ትችላለህ፣ ከእጅህ
ላይ የሚያነሣው ወራሽህ ሊሆን ይችላል፣ የመኪናህን በር
ልትዘጋው ትችላለህ፣ የሚከፍተው የአደጋ ጊዜ ሠራተኛ ሊሆን ይችላል፣ የሸሚዝህን ቁልፎች ልትዘጋ ትችላለህ፣ ጀናዛ አጣቢ ሊፈታቸው ይችላል፣ ስትተኛ አይኖችህ ወደ ቤትህ ጣሪያ ከተመለከቱ በኃላ ትከድናቸዋለህ ከዚያም የሰማያትና የምድር አምላክ ስር ልትከፍታቸው ትችላለህ፣

ያ አሏህ ኻቲማችንን አሳምርልን!

[ዶ/ር ሙሐመድ አል-አሪፊይ ሀፊዘሁሏህ]

Hijra Tube ኢስላማዊ ድረ ገጽ

የአፋልጉን🙏 ካላስቸገርኳቹህ shere አርጉልን እባካቹ🙏ይቺ ከታች በፎቶ የምትመለከቷት እህታችን ስሟ መሬማ ጀማል ስርሞሎ ሲሆን የምትኖረው ስልጤ ዞን ቅበት ከተማ 02 ቀበሌ ልዩ ስሙ ጫት ተ...
16/04/2023

የአፋልጉን

🙏 ካላስቸገርኳቹህ shere አርጉልን እባካቹ🙏

ይቺ ከታች በፎቶ የምትመለከቷት እህታችን ስሟ መሬማ ጀማል ስርሞሎ ሲሆን የምትኖረው ስልጤ ዞን ቅበት ከተማ 02 ቀበሌ ልዩ ስሙ ጫት ተራ የሚባለው አካባቢ ነበር ከጠፋች 20 ቀን አልፏታል እና እባካቹ እናቷ ኑርያ እሷን ፍለጋ እየተንከራተተች ነውና እንርዳት ።
ላገናኘን ሠው ወሮታውን እንከፍላለን ።
❤❤በጎነትም ለራስ ነው !!❤❤
የእናቷ ስልክ 0927145765 ኑርያ
የአጎቷ ስልክ 0920567611 አብዲ

16/03/2023
11/01/2023
24/12/2022


የእየሱስ (ዐ.ሰ) ፍቅር ብሶብኛል!

ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ቅዳሜ ታህሳስ 15 | 2015

★★★★★
📡 የሚንበር ቲቪ ስርጭት በትዮሳት
ለመከታተል:– 👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★


!

03/11/2022

Address

Silt'E Shewa
Kibet
ቅበት

Telephone

0912000000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Silte ቅበት town posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram