ጤና ወሠን መካከለኛ ክሊኒክ /Health scope Medium Clinic

ጤና ወሠን መካከለኛ ክሊኒክ /Health scope Medium Clinic ሥለ ጤናዎ ያማክሩን

በኮምቦልቻ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ነዋሪወች፦ስራችንን በአድስ መልክ መጀመራችንን አስመልክቶ ድርጅታችን ..ለአቅመ ደካሞች እና ከፍለው መታከም ለማይችሉ ልዩ ቅናሽ  በሆነ መልኩ አገልግሎት እ...
21/07/2023

በኮምቦልቻ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ነዋሪወች

፦ስራችንን በአድስ መልክ መጀመራችንን አስመልክቶ ድርጅታችን ..ለአቅመ ደካሞች እና ከፍለው መታከም ለማይችሉ ልዩ ቅናሽ በሆነ መልኩ አገልግሎት እየሠጠን እንገኛለን የምታውቋቸው በህመም ምክንያት እና ለመታከም አቅም ሥሌላቸው ቤት ውሥጥ የቀሩ አቅመ ደካሞች ካሉ ወደ እኛ ጋ በማምጣት የእድሉ ተጠቃሚ አድርጓቸው!!!
:-እንድሁም ማንኛውም ሠው #የደም ግፊት መጠኑን ለማወቅ ከፈለገ አገልግሎቱን እኛ ጋ በነፃ ያገኛል።
፦ክሊኒካችን የአይን ቆብ ቀዶ ህክምና አገልግሎትንም ይሰጣል።

፦ልዩ የሚያደርገን..ሁሉንም በተመጣጣኝ ዋጋ እና ህብረተሰቡን ባገናዘብ መልኩ የ24 ሰአት አገልግሎት መስጠታችን ነው።..ስለጤናዎ ከተጨነቁ አያሳስበዎት ጤና ወሰን መካከለኛ ክሊኒክ በመምጣት ልምድና ጥራት ባላቸው ባለሙያዎችን የምክር አገልግሎት ያገኛሉ!!!
እንድሁም በ0914911010 ወይም 0930507778 ላይ በመደወል ያናግሩን ቀጠሮ ያሥይዙን🙏
ኮምቦልቻ ሜጃ ቀበሌ መናፈሻ ጋ ያገኙናል!

ሥራ ጀምረናል አድራሻችን ኮምቦልቻ መናፈሻ እንገኛለን የ24 ሠአት አገልግሎት እንሠጣለን ይምጡ ሥለጤናወ ያማክሩን ወይም ደግሞ በሥልክ ቁጥራችን 0914911010 ወይም 0930507778 ላይ ...
08/07/2023

ሥራ ጀምረናል አድራሻችን ኮምቦልቻ መናፈሻ እንገኛለን የ24 ሠአት አገልግሎት እንሠጣለን ይምጡ ሥለጤናወ ያማክሩን ወይም ደግሞ በሥልክ ቁጥራችን 0914911010 ወይም 0930507778 ላይ ይደውሉ ያገኙናል🙏

Address

Kombolcha

Telephone

+251914911010

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጤና ወሠን መካከለኛ ክሊኒክ /Health scope Medium Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ጤና ወሠን መካከለኛ ክሊኒክ /Health scope Medium Clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram