Tigray Blood Banks ደም ባንኪታት ትግራይ

Tigray Blood Banks ደም ባንኪታት ትግራይ ኣብ ትግራይ ዝርከባ ደም ባንኪታት ምስ ለገስቲ ደምን ዝተፈላለዩ ክፋላት ሕብረተሰብ ዘራኽብ ገፅ።

17/04/2024
10/04/2024
10/04/2024

April is National Minority Health Month, a chance to reduce the health disparities that continue to affect historically underserved communities. DYK you get a mini-physical at your blood donation & can find health insights in the Red Cross Blood Donor App? Schedule your appointment to help save lives and be sure to check out your health insights after you give! Sign up: rcblood.org/3J0CaA2

03/04/2024

Every Monday, Gerry Martin donates plasma at the Halifax Donor Centre. His latest donation was his 1300th! 😳

Thank you Gerry for your dedication to Canada’s Lifeline 👏

Everybody starts somewhere - whether it’s your 1300th or your first donation, donors are needed every single day. Book your first (or 1301st) blood or plasma donation today at https://ow.ly/Ujjl50R4tbb

31/01/2024

ደም መዓዘ፥ ክንደይ፥ ኣበይን ብኸምይን ከምዘድልየና ኣይንፈልጥይ።
ኣብ ባንኪ ደም ኩልጊዜ ደም ተሃልዩ ግና ውሑሳት ኢና። ስለዚ ንበዓልናን ንፈትዎ ሰብን ክንብል ደም ንለግስ!
ኣብ መቐለ ተሃሊኹም ኩልግዘ ኣብ ባንኪ ደም መቐለን ኣብ በቢ ቦትኡ ዝዳለዋ ናቑጣታት መአከቢ ደም፥ ኣብ ኣኽሱም ተሃሊኹም ድማ ኣብ ባንኪ ደም ደም ክትልግሱ ትኽእሉ ኢኹም።

13/01/2024

Stem Cells for Life

13/01/2024
13/01/2024
13/01/2024

ደሜን እለግሳለሁ ህይወት አስቀጥላለሁ

"በመደበኛነት በየሶስት ወሩ የፓናል ውይይት እያደረግን ደም እንለግሳለን " (እንቁዋ ታብራ) መስራች ወ/ሮ እየሩሳሌም ነጋሽ ድባቴ ላይ ያተኮር የፖናል ውይይት በኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ዋና መስሪያቤት ስናደርግ ሰዎች ቤቱን እንድለምዱትና የአዕምሮ ጤና ላይ ያተኮረ ውይይቱን በመካፈል ለህሊናችን ሰላምን የሚሰጥ ሰብአዊ በጎ ተግባር አከናውነን ለመሄድ ነው ብለዋል።

በውይይቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አሸናፊ ታዘበው እንድህ አይነት ድንበር የለሽ የሰብአዊ አገልግሎቶች ሊለመዱ የሚገባቸው መልካም እሴቶች ናቸው በማለት ደምና የዓይን ብሌን መለገስ ከተሰጠው ይልቅ ጥቅሙ ለሚለግሰው ሰው ነው ብለዋል። ከመቀበል መስጠት የሚሰጠው ደስታ ወደር የለውም ያሉት ሀላፊው ደም በመለገስ ህይወት የማስቀጠል ስራ ላይ ለተሰማሩ ባለደጋግ ልቦች ሁሉ ምስጋናቸውን ችረዋል።

በእለቱ የተገኙት እንግዶች ውይይት እያደረጉ ደም በማለገስ አርዕያነታቸውን አሳይተዋል

Address

Ayder Kifleketema
Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tigray Blood Banks ደም ባንኪታት ትግራይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Tigray Blood Banks ደም ባንኪታት ትግራይ:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram