NewDay_ገዛ_ን_ገዛ_ሕክምና/NewDay_Home_Based_Health_Care_service

  • Home
  • Ethiopia
  • Mekelle
  • NewDay_ገዛ_ን_ገዛ_ሕክምና/NewDay_Home_Based_Health_Care_service

NewDay_ገዛ_ን_ገዛ_ሕክምና/NewDay_Home_Based_Health_Care_service Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from NewDay_ገዛ_ን_ገዛ_ሕክምና/NewDay_Home_Based_Health_Care_service, Medical and health, Tigray, Mekelle.

23/07/2025


======
✅ያልተለመደ የሴት ብልት ደም መፍሰስ፣ ለምሳሌ ከግብረ-ስጋ ግንኙነት በኋላ ወይም ከማረጥ በኋላ ደም መፍሰስ።
✅ ያልተለመደ ከሴት ብልት የሚወጣ ፈሳሽ ውሃ, ወፍራም ወይም መጥፎ ጠረን ሊሆን ይችላል.
✅ በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት የሆድ ህመም
✅ የሽንት ድግግሞሽ ወይም አጣዳፊነት መጨመር.
✅ በሽንት ጊዜ የመሽናት ችግር ወይም ህመም.
✅ በእግር ላይ ህመም ወይም እብጠት

🔷መከላከል ይቻላል?
አዎ

✅. የ HPV ክትባት ይውሰዱ፡ የ HPV ክትባት ከማህፀን በር ካንሰር ለመከላከል ምርጡ መንገድ ነው። ዕድሜያቸው ከ11-12 ለሆኑ ልጃገረዶች እና ወንዶች የሚመከር ቢሆንም እስከ 26 ዓመት ድረስ ሊሰጥ ይችላል.

✅ መደበኛ የፔፕ ምርመራዎችን ያድርጉ፡- የፔፕ ምርመራዎች በማህፀን በር ጫፍ ውስጥ ካንሰር ከመያዛቸው በፊት የቅድመ ካንሰር ሕዋሳትን መለየት ይችላሉ። ሴቶች በ 21 ዓመታቸው መደበኛ የፔፕ ምርመራ ማድረግ መጀመር አለባቸው እና በየሶስት ዓመቱ እስከ 65 ዓመት እድሜ ድረስ ማግኘታቸውን መቀጠል አለባቸው።

✅ ደህንነቱ የተጠበቀ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን ተለማመዱ፡- የኢንፌክሽን አደጋን ለመቀነስ ኮንዶም ይጠቀሙ

✅ ማጨስን አቁሚ፡- ሲጋራ ማጨስ የማኅፀን ካንሰርን የመጋለጥ እድልን ይጨምራል ስለዚህ ማጨስን ማቆም ለመከላከል ጠቃሚ እርምጃ ነው።

 #ናይ  #ማህፀን     ( #የማህፀን)ፈሳሽ_በሽታ_ነውን?======ሁሉም የማህጸን ፈሳሽ በሽታ አይደለም፡፡ታድያ የትኛው በሽታ፤ የትኛው ደግሞ ተፈጥሮአዊ ነው ማለት እችላለን? ከሴት የመራቢ...
17/04/2025

#ናይ #ማህፀን ( #የማህፀን)ፈሳሽ_በሽታ_ነውን?
======
ሁሉም የማህጸን ፈሳሽ በሽታ አይደለም፡፡

ታድያ የትኛው በሽታ፤ የትኛው ደግሞ ተፈጥሮአዊ ነው ማለት እችላለን?

ከሴት የመራቢያ አካል የሚወጣው ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ ከሰውነት ሆርሞን ጋር በተገናኘ ከፍና ዝቅ በማለት በሚሮሩ ለውጦች የሚመጣ ሲሆን በእርግጥ ከሰው ሰው ቢለያይም በአብዛኛው ጊዜ ከ2-5 ml (ከ 2-5 ሚሊ ሊትር) ወይም ከግማሽ እስከ ሙሉ የሻይ ማንኪያ መጠን ሊፈስና ነጭ ወይም ቀለም የሌለው ውሃ መሳይ፤ ወፈር ያለ ንፍጥነት ያለው እና ሽታ የሌለው ነው፡፡

መጠኑ በተለያየ የወር አበባ ኡደት ወቅት ሊለያይ ቢችልም የሚበዛው፦
✅በእርግዝና ወቅት፤
✅የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒት በሚጠቀሙ ጊዜያት፤
✅እንዲሁም የወር አበባ ለመምጣት ባለው 7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

የተፈጥረ የማህጸን ፈሳሽ የሽንት ቱቦ እና የማህጸን ኢንፌክሽን ለመከላከል እንዲሁም የመራቢያ አካል መድረቅን ለመከላከል ይጠቅማል፡፡ታዲያ ፈሳሹ ከተለያዩ ኢንፌክሽኖች / በግብረስጋ ግንኙነት የሚከሰቱትን ጨምሮ ይህም ማለት ሁሉም በሽታን የሚያመላክቱት የማህጸን ፈሳሾች ልቅ በሆነ የግብረስጋ ግንኙነት ብቻ የሚመጡ አይደሉም ማለት ነው።

🔷

?

✅ ማሳከክ፣ መቅላት፣ ማቃጠል፣ የህመም ስሜት
✅ አረፋ ያለው በቀለሙም ቢጫ፣ አረንጓዴ የሚመስል
✅ ሽታ ያለው ፈሳሽ
✅ በወር አበባ እንዲሁም በግንኙነት ጊዜ ሽታ መኖር
✅ ከማህጸን ፈሳሽ ጋር ደም መቀላቀል
✅ በግንኙነት ጊዜ ህመም መኖር
✅ የሆድ፤ የማህጸን አካባቢ እንዲሁም የታችኛው ወገብ ህመም መኖር እንደ ዋና ዋና ምልክቶች ይካተታሉ።

☑️ከፈሳሹ በተጨማሪ ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች ካለብዎ ወደ ሀኪም ቤት ሂደው መመርመር እና አስፈላጊውን የህክምና እርዳታ ማግኘት ያስፈልገዎታል‼️

ናይ     ======✅ያልተለመደ የሴት ብልት ደም መፍሰስ፣ ለምሳሌ ከግብረ-ስጋ ግንኙነት በኋላ ወይም ከማረጥ በኋላ ደም መፍሰስ።✅ ያልተለመደ ከሴት ብልት የሚወጣ ፈሳሽ ውሃ, ወፍራም ወይም...
10/04/2025

ናይ
======
✅ያልተለመደ የሴት ብልት ደም መፍሰስ፣ ለምሳሌ ከግብረ-ስጋ ግንኙነት በኋላ ወይም ከማረጥ በኋላ ደም መፍሰስ።
✅ ያልተለመደ ከሴት ብልት የሚወጣ ፈሳሽ ውሃ, ወፍራም ወይም መጥፎ ጠረን ሊሆን ይችላል.
✅ በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት የሆድ ህመም
✅ የሽንት ድግግሞሽ ወይም አጣዳፊነት መጨመር.
✅ በሽንት ጊዜ የመሽናት ችግር ወይም ህመም.
✅ በእግር ላይ ህመም ወይም እብጠት

🔷መከላከል ይቻላል?
አዎ

✅. የ HPV ክትባት ይውሰዱ፡ የ HPV ክትባት ከማህፀን በር ካንሰር ለመከላከል ምርጡ መንገድ ነው። ዕድሜያቸው ከ11-12 ለሆኑ ልጃገረዶች እና ወንዶች የሚመከር ቢሆንም እስከ 26 ዓመት ድረስ ሊሰጥ ይችላል.

✅ መደበኛ የፔፕ ምርመራዎችን ያድርጉ፡- የፔፕ ምርመራዎች በማህፀን በር ጫፍ ውስጥ ካንሰር ከመያዛቸው በፊት የቅድመ ካንሰር ሕዋሳትን መለየት ይችላሉ። ሴቶች በ 21 ዓመታቸው መደበኛ የፔፕ ምርመራ ማድረግ መጀመር አለባቸው እና በየሶስት ዓመቱ እስከ 65 ዓመት እድሜ ድረስ ማግኘታቸውን መቀጠል አለባቸው።

✅ ደህንነቱ የተጠበቀ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን ተለማመዱ፡- የኢንፌክሽን አደጋን ለመቀነስ ኮንዶም ይጠቀሙ

✅ ማጨስን አቁሚ፡- ሲጋራ ማጨስ የማኅፀን ካንሰርን የመጋለጥ እድልን ይጨምራል ስለዚህ ማጨስን ማቆም ለመከላከል ጠቃሚ እርምጃ ነው።

?? #ዘይምውላድ/ያለመውለድ ችግር (መካንነት) 10 ዋና ዋና ምክንያቶች👇ጥንዶች ጋብቻ ከፈፀሙ በኋላ በቀጣዩ የህይወት ምዕራፍቸው የሚጠብቁት ነገር  ልጅ መውለድ ነው። አንድ ሴት ምንም የመው...
15/10/2024

?? #ዘይምውላድ/ያለመውለድ ችግር (መካንነት) 10 ዋና ዋና ምክንያቶች👇

ጥንዶች ጋብቻ ከፈፀሙ በኋላ በቀጣዩ የህይወት ምዕራፍቸው የሚጠብቁት ነገር ልጅ መውለድ ነው። አንድ ሴት ምንም የመውለድ ችግር ሳይኖርባት እና የወሊድ መከላከያ ሳትጠቀም በአንድ ወር ውስጥ የማርገዝ እድሏ 20% ሲሆን 6 ወር ውስጥ 60% እንዲሁም በ1 ዓመት 85% ነው። ለሁለት አመት ቢሞክሩ ደግሞ 95% የማርገዝ እድል አላቸው።

15% የሚሆኑ ጥንዶት በአንድ አመት ውስጥ ምንም አይነት የወሊድ መከላከያ ሳይጠቀሙ ቋሚ የግብረስጋ ግንኙነት እያደረጉ የማርገዝ ችግር ያጋጥማቸዋል። ይህም መካንነት ወይም ያለመውለድ ችግር አጋጥሟቸዋል ተብሎ ህክምና ይጀመርላቸዋል።

የሴቷ እድሜ ከ35 አመት በላይ ከሆነ ለ6ወር ሙከራ አድርጋ እርግዝና ካልተፈጠረ የመካንነት ህክምና መጀመር አለባት።

መውለድ ያለመቻል እጅግ በርካታ ምክንያቶች ሲኖሩት አንዳንዶቹ ወደ 20% የሚሆኑት ይህ ነው የሚባል ምክንያት የላቸውም።

ያለመውለድ ችግር (መካንነት) ዋናዋናዎቹ ምክንያቶች እነሆ

1. ከወንድ በኩል የሚኖር መካንነት (male factor infertility)

እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ መሰረት 20% የሚሆነው ያለመውለድ ችግር (መካንነት) ከወንድ በኩል የሚኖር ነው።ይህም በጭንቅላት ውስጥ የሚመረት ሆርምሞን ማነስ, በዘር ፍሬ ላይ የሚያጋጥም ሰፐርም የማምረት ችግር (primary testicular defect in spermatogenesis), የወንድ የዘር ትቦ መዘጋት, እንዲሁም ምክንያቱ የማይታወቅ የወንድ መካንነት (idiopathic male infertility) ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

ከ70-80% የሚሆነው በወንዶች በኩል የሚያጋጥም መካንነት በዘር ፍሬ (te**es) በተለያዩ ምክንያቶች ዘር ያለማምረት ችግር የሚመጣ ነው። ይህም በዘር (genetics) ፣ በኢንፌክሽን ፣ በአደጋ፣ ጨረር መጋለጥ፣ ለሙቀት መጋለጥ እንዲሁም የሆርሞን ማነስ ምክንያት ሊሆን ይችላል።

2.በሴቶች ላይ እንቁላል የመለቀቅ ችግር (ovulatory dysfunction)

25% የሚሆነው ያለመውለድ ችግር (መካንነት) ምክንያት የእንቁላል ያለመለቀቅ ችግር ነው። አንዲት ሴት ስትወለድ ከ1-2 ሚሊየን የሚጠጉ እንቁላሎች በኦቫሪ ውስጥ ይኖራሉ። አነዚህ እንቁላሎች እድሜዋ አየጨመረ ሲሄድ እየቀነሱ ይመጣሉ። እርግዝና እንዲፈጠር እንቁላል ከኦቫሪ ወደ ማህፀን ግድግዳ መለቀቅ አለበት ይህ የመለቀቅ ሂደት በተለያየ ሆርሞኖች ቁጥጥር ስር የወደቁ ናቸው። የእነዚህ ሆርሞኖች መዛባት እንቁላል እንዳይለቀቅ ሊያደርጉ ይችላሉ።
PCOS ፣ ከአንጎል የሚመነጭ ሆርሞን ማነስ፣የፕሮላክቲን መብዛት ፣ የታይሮይድ ሆርሞን ማነስ/መብዛት እንደምክንያትነት ይጠቀሳሉ።

3.የማህፀን ቱቦ መዘጋት

በግራና በቀኝ በኩል የሚገኙ እንቁላል አስተላላፊ ትቦዎች በተለያየ ምክንያት ሊዘጉ ይችላሉ። በሰርጀሪ፣ በኢንፌክሽን፣ ከማህፀን ውጭ በሚያጋጥም እርግዝና እንዲሁም በሆድ እቃ ውስጥ በሚያጋጥም ጠባሳና መጣበቅ ሊዘጋ ይችላል።

4.በማህፀን ግድግዳ ላይ የሚያድግ እጢ

በማህፀን ግድግዳ ላይ የሚፈጠር እጢ እንቁላልና ስፐርም ሴል እንዳይገናኙ እንዲሁም እርግዝና ከተፈጠረ በኋላም ምቹ ሁኔታ እንዳይኖር ሊያደርጉ ይችላሉ።

5.የማህፀን አፈጣጠር ችግር

በተፈጥሮ ለሁለት የተከፈለ ማህፀን (septated uterus) ተደጋጋሚ ውርጃ እንዲኖር እንዲሁም ምንም ማህፀን ያለመፈጠር ችግር የመካንነት ችግር ሊያመጡ ይችላሉ።

6.ኢንዶሜትሪዮሲስ (endometriosis)

ጠባሳና መጣበቅን በመፍጠር የማህፀን ትቦ እንዲዘጋ እንዲሁም በኦቫሪ ውስጥ እጢ (endometriom) በመፈጠር የእንቁላል ማምረት ሂደትን በማወክ መካንነትን ሊያመጣ ይችላል።

7.የዘረ መል (chromosome) ችግር
Turner syndrome, down syndrome, Kallman syndrome, የተባሉ የዘረመል ችግሮች ያለመውለድ ችግር ያመጣሉ።

8.ምክንያቱ የማይታወቅ (unexplained infertility)

ብዙ ምርመራዎች ተደርገውም ምንም ምክንያት ላይገኝ ይችላል።ይህም 20% የሚሆኑት ያለመውለድ ችግር ያለባቸው ጥንዶች ላይ ያጋጥማል።

9.የግብረ ስጋ ግንኙነት አደራረግ ችግር
እርግዝና እንዲፈጠር እርግዝና የሚፈጠርበትን የወር አበባ ኡደት ጊዜ ጠብቆ የማድረግ ችግር፣ ማለስለሻ ጄሎችን መጠቀም ያለማርገዝ እድልን ይጨምራሉ። እንቁላል የሚለቀቅበትን ወቅት ጠብቆ (Fertile period) ተደጋጋሚ ግንኙነት ማድረግ የማርገዝ እድልን ይጨምራል።

10.እድሜና የአኗኗር ሁኔታ
የሴቶች እድሜ ሲጨምር የእንቁላል መጠን እየቀነሰ ይሄዳል። በተጨማሪም ሲጋራ ማጨስ፣ለተለያዪ ኬሚካሎች መጋለጥ፣ ለጨረር መጋለጥ፣ የክብደት መጨመር፣ ጭንቀት፣ ከፍተኛ መጠን ያለው አልኮል መውሰድ ለመካንነት ያጋልጣል።

15/10/2024
 (_ወጌሻ_)   😳ወጌሻ የአጥንት ስብራት እና የመገጣጠሚያ ውልቃት ዘመናዊው የአጥንት ጥገና ሕክምና ባልተጀመረበት ዘመን በልምድ ብቻ እና በጥናት ባልተረጋገጠ ባህላው እውቀቶች ለብዙ ዘመናት...
30/04/2024

(_ወጌሻ_) 😳

ወጌሻ የአጥንት ስብራት እና የመገጣጠሚያ ውልቃት ዘመናዊው የአጥንት ጥገና ሕክምና ባልተጀመረበት ዘመን በልምድ ብቻ እና በጥናት ባልተረጋገጠ ባህላው እውቀቶች ለብዙ ዘመናት ሲሰጥ የነበረ ሕክምና ነው::

በአሁኑ ጊዜ ይህ ሕክምና በሰለጠኑ ሃገራት የቀረ ቢሆንም በሃገራቺንና በአብዛኛው የ አፍሪካ ሃገራት በብዛት አየተዘወተረ ይገኛል ::

የወጌሻ ሕክምና ሊቀር ያልቻለባቸው ምክንያቶች

1, easy accessibility (በቀላሉ በየመንደሩ የሚገኝ መሆኑ )

2, cultural beliefs (ባህላዊ እምነቶቻቺን )

3, quick service (በቶሎ የሚሰጥ አገልግሎት መሆኑ )

4, cheaper fee (ርካሽ መሆኑ )

5, pressure from friends and families (ከጉአደኛ እና ቤተሰብ ከሚመጣ ተፅዕኖ

6, lack of awareness ( የግንዛቤ እጥረት )

ምን ያህል ሰዎች ወጌሻን እንደ መጀመሪያ የህክምና አማራጭ ይወስዳሉ?

በአሁኑ ሰዓት ዘመናዊው የ አጥንት ሕክምና በሃገራቺን እጅግ የተስፋፋ ቢሆንም በየቀኑ ከሚከሰቱ የአጥንት ስብራቶች እና የመገጣጠሚያ ውልቃቶች 85% በመጀመሪያ ወደ ወጌሻ አገልግሎት እንደሚሄዱ በ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በተደረገ ጥናት ተረጋግጦአል::

ከነዚህም መካከል 48% ከተወሰኑ ቀናት በሁአላ ወደ ሆስፒታል ምሄዱ ሲሆን 30% የሚሆኑቱ ቀላል እና ከባድ የሚባል ከወጌሻ ጋር የተገናኘ የአካል ጉዳቶች ይከሰትባቸዋል

በወጌሻ ምክንያት ሚከሰቱ የ አካል ጉዳቶች ምንድናቸው?

1, Deformed extremities (መንሻፈፍ )

2, shortening (የእጅ እና እግር ማጠር )

3, joint stiffness (የመገጣጠሚያ መድረቅ )

4, compartment syndrome (በከፍተኛ የጡንቻ ውጥረት የሚከሰት የደም ዝውውር መቁአረጥ )

5, gangrene (የአጥንት እንዲሁም የጡንቻ መበስበስና መሞት )

6, Amputation (የአካል መቆረጥ )

7, septicemia (በደም ውስጥ የተሰራጨ ከባድ የሆነ እንፌክሺን )

8, death following septic shock (በከባድ እንፌክሽን ምክንያት ሚከሰት ሞት)

በአሁኑ ሰዓት ይህንን ችግር ለመቅረፍ ምን እየተደረገ ይገኛል?

1, ለማህበረሰቡ በቂ የግንዛቤ መፍጠር ስራ

2, WHO ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ወጌሻ ሚሰሩ አካላት ከ ሕክምና ተቁአማት ጋር ቅርርብ እንዲኖር በማድረግ በቂ ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ

3, የአጥንት ሕክምናና በአጥንት ሕክምና የሰለጠኑ ባለሙያዎች በሁሉም አከባቢ ተደራሽ እንዲሆኑ ማድረግ

ስለዚህ ከኛ ምን ይጠበቃል?

ማንኛዉም የ ስብራትም ሆነ የውልቃት ጉዳት ተከስቶ ይሆናል ብለን ስናስብ ታማሚውን በአስቸኩአይና በቀጥታ ወደ ሕክምና ተቁአማት በማምጣት በቂ ምርመራና ሕክምና እንዲያገኙ በማስቻል የዜግነት ኃላፊነታችንን እንወጣ ::

Telegram: t.me/

 /ዕፍሽዋሕማም ፀሊም ከብዲ/ጉበት ብሰንኪ ዝተፈላለዩ መልዐሊታት ይህሉ። ዝኾነ ይኩን መርዝነት ባህሪ ዘለዎ ነገር ብጉበት ይሓልፍ። ጉበት መርዝነቱ ንምቕናስን ጉድ ኣት ሰውነት ንምጥፋእ ንባዕ...
17/04/2024

/ዕፍሽዋ

ሕማም ፀሊም ከብዲ/ጉበት ብሰንኪ ዝተፈላለዩ መልዐሊታት ይህሉ። ዝኾነ ይኩን መርዝነት ባህሪ ዘለዎ ነገር ብጉበት ይሓልፍ። ጉበት መርዝነቱ ንምቕናስን ጉድ ኣት ሰውነት ንምጥፋእ ንባዕላ መጉዳእቲ ይበፅሓ።

መንቀልቲ
1.ኣልኮላዊ መስተ
መስተ ካብቶም ጉበትና ዝጎድእዋ ነገራት እቲ ሓደን እቲ ዓብይን እዩ። ኣልኮል ልዑል መጠንን ተድጋጋሚ እንተኾይኑ መርዝነቱ ዘየጠራጥር እዩ።

2.ቫይረሳት ፀላም ከብዲ
ዝተፈላለዩ ቫይረሳት ንፀላም ከብዲ ይጎድእዋ። ጉበት ቫይረስ ቢን ሲን ዝተብሃሉ ብሓይሊ ክጎድእዋ ይረኣዩ።

3.መድሓኒታት
ዝተፈላለዩ መድሓኒታት ንፀላም ከብዲ ይጎድእዋ።

4.ቖፅለ መፅሊ

ቖፅለ መፅሊ ን ሱራሱርን መጠኖም ዘይፍለጥ መርዛማ ንጥረ ነገራት ብሓይሊ ክጎድእዋ ይረኣዩ።
5. ረኽሲ ፀላም ከብዲ
ዝተፈላለዩ ባክተርያታትን ፕሮቶዞዋን ሕማም ጉበት የንቅሉ። ን ኣብነት ብልሃርዚያ፡ ኣሜባ .....

6.ካንሰር ፀላም ከብዲ
ብዝተፈላለዩ መንቀሊታት ዝመፅእ ሕማም ካንሰር ፀላም ከብዲ ካብቶም ውድቀት ጉበት ዘምፅኡ ሓደ እዩ።

7. ብዘይዓቐን ርጉዲ ኣካላት ብስብሒ ክሽፈኑ ብምግባር ንቡር ስርሓ የተዓናቅፋ። እቶም ንቡር ዋህዮታት ድማ ብ ስብሒ ይትክኡ።

ምልክታት

1. ምብጫው

ኣብ ቆርበትን ዓይኒን ዝህሊ ምብጫው ብሰንኪ ምእካብ ቢሊርቢን ዝተብሃለ ተረፈ ምህርቲ ይኽሰት። ጉበት ስርሓ ኣብ ልክዕ ተኾይኑ እዚ መብዛሕቲኡ ግዜ ብሽንቲን ሰገራን ክውገድ ትገብር ልኡ እዩ ድማ ሽንትና ቢጫ ልኾን።

2. ማሕባጥ እግሪ
ምሕባጥ እግሪ ብሰንኪ ሕፅረትን ብኽነት ፕሮቲን ይህሉ።

3. ኸብዲ ምንፋሕ

ኸብዲ ምንፋሕ ብሰንኪ ምቑፃር ማይ ኣብ ኸብዲና ይህሊ።

4. ሸውሃት ምዕፃውን ምምሳንን

ሕማም ጉበት ምዕፃው ድልየት ምግቢ የስዕብ። እዚ ድማ ሰባት ዓፅሚን ቖርበትን ክሳብ ዝቐርዩ የማስኖም።

5. ምሕኻኽ

ምሕኻኽ ብሰንኪ ምክምቻው ዘየድልዩ ንጥረ ነገራት ይህሊ።

ኻልኦት ምልክታት
#ምድማይ ኣፍንጫን ልዓቐብን
#ምድኻም
#ባህሪምቕያርን ዓበድበድ ምባል
#ምንቅጥቓጥ

ምካልኻል
1.ኣልኮል ጠጠው ምባል

ኣልኮል ጠጠው ምባል ጉበት ስራሕ ከይበዝሓ ይገብር። ካብኡ ድማ ጉድኣት ፀላም ኸብዲ ንከይህሉ ይከላኸል።
እንተዘይኾኑ ግን ኣልኮል ንፀላም ኸብዲ ካብ ጥቕሚ ወፃኢ ብምግባር ናብ ዘይምለሰሉ ኹነታት የብቅዕ።

2.መድሓኒታት ብ ኣግባብ ምጥቃም
ገለገለ መድሓኒታት ንኻልእ ሕማም ተባሂሎም ይወሃቡ እሞ ንፀላም ኸብዲ ይጎድኡ። በዚ ድማ ዝኾነ ይኹን መድሓኒት ምስ ምውሳድና ክትትል ሕክምና ክህሊ ግድን እዩ።

3. ስዲ ፆታዊ ርክብ ምውጋድ
ቫይረስ ፀላም ከብዲ ብፍላይ ድማ ቢ ካብ HIV 100 ዕፅፊ ብፆታዊ ርክብን ምንኽኻእ ደምን ይሓልፍ። ስለዚ ምጥንቃቕ ን HIV ጥራይ ተለይኾነ ንጉበት ቫይረስ እውን እዩ።

4. ባህላዊ ሱራሱር ምውጋድ
ባህላዊ ሕክምና ብ ኣግባቡ ብመጠን ስለዘይተዓቀኑ ጉበት ናይ ምቅፃል ሓደገኦም ከም ለሎ እዩ።

5.ኽትባት ምውሳድ
ምስ ደም ምንኽኻእ ዘለዎም ሰባት ኽትባት ክወስዱ ግድን እዩ።

6. ባህላዊ ምኽንሻብ/ ምዕንቃር ምውጋድ
ፅሩይ ዘይኾነ ምንኽኻእ ደም ምውጋድ ን ጉበት ቫይረስ ምቅላዕ ይቅንስ።

7. ፅሩይ ማይ ምጥቓም
ወሓዚ ሩባ ምጥቃም ናብ ብልሃርዝያ ሕማም ስለዘቃልዕ ኣብ ማይ ኣጠቓቅማ ኣግባቡ ክኮን ይምከር።

8 . ርጉዲ ምቅናስ
ርጉዲ ምቕናስ ስብሒ እቶም ንቡር ዋህዮታት ከይሽፍኖምን ብኣግባቡ ስርሖም ክሰርሑ ይገብር።

ምሕካም
1.ኣመጋግባ ምስትኽኻል
ልዑል ፕሮቲን ዘለዎም ምግቢታት ምውጋድ/ምቕናስ። እዚ ብምግባር ጉበት ስራሕ ከይበዝሓ ይገብር። ከምኒ ከምኒ እንቋቑሖ ስጋ ምቕናስ ሕማም ጉበት ለለዎም ሰባት ካብ ውድቐት ጉበት ይከላኸለሎም።

2.ምሕካም ቫይረስ
ምሕኻም ቫይረስ ጉበት ምክትታልን ጉበት ምሉእ ንምሉእ ውድቀት ክይህሉ ይሕግዝ።

3.ምሕካም ረኽሲ ጉበት
ረኽሲታት ጉበት ብ መድሓኒት ምሃብ ክሕከም ይኽእል እዩ።

4.ምሕካም ምብጫው
ምሕኻም ምብጫው መብዛሕቲኡ እዋን ብ ቫይታሞናትን እኹል ፀረታህዋስያን ብምውሳድ ምሉእ ንምሉእ ኽሕከም ይክእል።

5. ኽትትል ምግባር
መብዛሕቲኡ ግዘ ምብጫው ብሓደ ግዘ ኣይፀሪን ስለዚ ሕክምንኡ ኣዋርሕ/ዓማውቲ ክወስድ ስለዝኽእል ምክትታል ኣድላይ እዩ። ስለዚ ሰባት ዝደልይዎ ተሎ ምድሓን ካብ ምዃኑ ብሕክምና መድሓኒት የብሉን ዝበሃል።

   ።       ☎️  0945020551      ☎️ 0970043121
07/04/2024





☎️ 0945020551
☎️ 0970043121

20/03/2024

/NewDay_Home_Based_Health_Care_Service👩‍⚕️👨‍⚕️
You've Heard the saying, "There's no place like Home🏡🏘". Sometimes, Home is the best place for your care, and our Home Health Care Team👩‍⚕🧑‍⚕👨‍⚕ is Committed to help you and your family as you recover at home.

provides💊🚑🩺 direct care and education to help you manage your condition and avoid complications. Our mission is to deliver the highest Health quality care experience ( ብቡቁዓት ብበዓልሞያ) everyday and For everyone.

🤗/ 24 ሰዓት
ኣገልግሎት

☎️ 0970043121
☎️ 0945-020551

 ።በቤትዎ እያሉ የ ደም መጠናቸውን አና የስካር መጠናቸውን ማወቅ ይፈልጋሉ..በዚ ስልክ ይደዉሉ።       ☎️  0945020551      ☎️ 0970043121
25/02/2024



በቤትዎ እያሉ የ ደም መጠናቸውን አና የስካር መጠናቸውን ማወቅ ይፈልጋሉ..በዚ ስልክ ይደዉሉ።


☎️ 0945020551
☎️ 0970043121

IV/IM medication/ ናይ ሕክምና ትእዛዝ ብምርኣይ ናብ ገዝኦም መፂና  መድሓኒት ምሃብ💊💉, Infusion - ምግቢ ምትከል🥰      Service🤗/         24 ሰዓት ኣገልግሎት...
25/02/2024

IV/IM medication/ ናይ ሕክምና ትእዛዝ ብምርኣይ ናብ ገዝኦም መፂና መድሓኒት ምሃብ💊💉, Infusion - ምግቢ ምትከል🥰

Service🤗/
24 ሰዓት ኣገልግሎት

☎️ 0970043121
☎️ 0945-020551

Address

Tigray
Mekelle

Telephone

+251970043121

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NewDay_ገዛ_ን_ገዛ_ሕክምና/NewDay_Home_Based_Health_Care_service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram