Merssaketemakunet

Merssaketemakunet Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Merssaketemakunet, Mersa.

04/04/2025
04/04/2025
የአሰራር ክፍተቶችን በመለየትና መፍትሄ በመስጠት ተግባራትን በቴክኒዮሎጂ ማዘመን ቀልጣፋና ውጤታማ ክንውን እንዲኖር ያስችላል።ወ/ሪት መዓዛ በዛብህ የአብክመ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ...
24/03/2025

የአሰራር ክፍተቶችን በመለየትና መፍትሄ በመስጠት ተግባራትን በቴክኒዮሎጂ ማዘመን ቀልጣፋና ውጤታማ ክንውን እንዲኖር ያስችላል።
ወ/ሪት መዓዛ በዛብህ
የአብክመ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ኃላፊ

በጎንደር ከተማ በተዘጋጀው የምዕራብ አማራ ክላስተር የሆኑ ዞኖች(ምዕራብ ጎንደር፣ ሰሜን ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደርና ጎንደር ከተማ) የዞንና የወረዳ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ቡድን መሪዎችና ባለሞያዎች በተገኙበት በአሰራር ላይ በታዩ ክፍተቶች ዙሪያና ምዝገባውን በቴክኒዮሎጂ አዘምኖ ወቅታዊ መረጃ ማጠናቀርን አስመልክቶ ለመመካከር በተዘጋጀው ግምገማዊ ስልጠና መድረክ ላይ የተገኙት የተቋሙ ኃላፊ ወ/ሪት መዓዛ በዛብህ በወቅታዊ ችግሩ ሳይበገሩ የተቋሙን ግብ ለማሳካት በሚኖሩ መድረኮች ለመመካከር የተገኙ ተሳታፊዎችን አመስግነው ክልላችን ያለበት ጊዜያዊ ችግር ቢታወቅም የክልሉ ህዝብ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባን ጥቅም በመረዳት ኩነቶች ሲከሰቱ በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ በመመዝገብ ለሚፈለገው ዓላማ እንዲውልና የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ለመፍታት በሚከናወኑ ተግባራት የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል።
ተግባሩ የአንድ ጊዜ ክንውን ብቻ ሳይሆን ዘላቂና ተከታታይነት ያለው በመሆኑ ይህንን የኩነቶች ምዝገባ ከተለመደው የማንዋል አመዘጋገብ ወደ ዲጂታላይዜሽን መሸጋገር ግድ ነው።
ወደቴክኒዮሎጂ ምዝገባ ለመሸጋገር ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ቅድመዝግጅቱ የተጠናቀቀ በመሆኑ የቀጥታ ምዝገባ ከጀመሩ ከተሞች ውጭ ያሉ መመዝገቢያ ታብሌትና መሰል ግብዓቶችን ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች በጀት ሊመድቡለት ይገባል ብለዋል።
የዛሬው መድረክም እስካሁን በአሰራር ዙሪያ የተስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ሁሉም ባለሞያዎች ከአሰራርና ከደንብ ውጭ የሚከናወኑ ምዝገባዎች ላይ የሚከሰቱ ችግሮች የሀገርን ህልውና አደጋ ላይ ስለሚጥል ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ እና የቴክኒዮሎጂ ምዝገባው በማንዋል ምዝገባ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ወሳኝ በመሆኑ ከየመጣንበት ዞን ከፍተኛ አመራሮች ጋር መነጋገርና መግባባት ላይ በመድረስ ዘመናዊነትን የተላበሰ ምዝገባ ማከናወን እንዳለብን የምንመክርበት ነው ብለዋል።
መድረኩ በ4 ክላስተር የሚካሄድና የመጀመሪያው ዙር ጎንደር እና ባህርዳር እየተካሄደ ሲሆን ከ1400 በላይ ባለሞያዎች የሚሳተፉበት ነው።

23/03/2025
23/03/2025
12/10/2022

📌 አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ከ0 አመት ልምድ ጀምሮ ላላቸው የጤና ባለሞያዎች ያወጣውን የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፣ ኮመንት ላይ ባለው መስፈሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ:-

Doctors Online 🇪🇹

__________________

Organization: Armauer Hansen Research Institute (AHRI)

Location: Addis Ababa, Adama

Minimum Experience: 0 year - 5 years

Positions:-

1. Junior Researcher (Molecular and Immunological Related Laboratory Works) :- BSc in Laboratory Sciences/Technology (Salary: 10,386 Birr)

2. Junior Researcher (Malaria Microscopist):- BSc in Laboratory Sciences/Technology (Salary: 10,386 Birr)

3. Associate Researcher II:- MSc in Biomedical Science and other related fields (Salary: 25,507 Birr)

4. Assistant Researcher (Medical Laboratory) :- BSc or MSc in Laboratory Sciences/Technology (Salary: 15,767 Birr)

5. Junior Researcher (Public Health):- BSc in Public health fields (Salary: 10,386 Birr)

Deadline: October 14 2022

👇 ኮመንት ላይ ባለው መስፈሪያ ላይ ሙሉ ማስታወቂያዎቹን ማየት ይችላሉ ::

12/10/2022

አሜን!

12/10/2022

ተጨማሪ የሥራ መደቦች

11/10/2022

ሰበር!

ጌታቸው ረዳ በጨጓራ ህመም ምክንያት ከሃላፊነት መነሳቱን ትህነግ አስታወቀ። 😊

ያዝ እንግዲህ!

ፈታ በሉ ብለን ነው። ከወያኔ ቀደዳን እንጂ ምን ጥሩ ነገር እንማራለን? 😂

*********************
በየእለቱ ፈጣን ፣ ወቅታዊ እና ተአማኒ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ 👇

🔵 Telegram: https://t.me/warkatimesofficial

10/10/2022

እጅግ አስቸኳይ‼ #ሼር
ተማሪዋን እንርዳት ። አድሚሽን ካርዷ ባስ ውስጥ ጥላ ተገኝቷል ።
Name ->RADIA EDIRIS BUNKA
✓ጀነራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደ. ት/ቤት
✓በ30/01 12ኛ SSLE ተፈታኝ
✓ያለ አድሚሽን ካርዱ ፈተና ላይ መቀመጥ አትችልም

🙏ሼር ያድርጉ 👉ካርዱ 0910222366 ጋር ይገኛል
👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q

Address

Mersa

Telephone

+251919961611

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merssaketemakunet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram