Negele Borana YeHiwot Birhan Church Youth

  • Home
  • Negele Borana YeHiwot Birhan Church Youth

Negele Borana YeHiwot Birhan Church Youth Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Negele Borana YeHiwot Birhan Church Youth, AIDS Resource Center, Negele Borana, .

ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል!
09/04/2025

ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል!

ኢየሱስ ሞትን አሸንፎ ተነስቷል!
09/04/2025

ኢየሱስ ሞትን አሸንፎ ተነስቷል!

01/01/2025
ሉቃስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ...
31/12/2024

ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ። ዕሮብ ማለትም 23/04/2017 ዓ.ም ይህንን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ስለሆነ ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ጋብዘኖታል። ተባርካቹሃል!

ትላንት ማለትም 23/08/2016 ዕሮብ ድንቅ ምሽት ነበር። ጌታ መልካም እና የተባረከ ምሽት ሰጥቶናል።
02/05/2024

ትላንት ማለትም 23/08/2016 ዕሮብ ድንቅ ምሽት ነበር። ጌታ መልካም እና የተባረከ ምሽት ሰጥቶናል።

ልዩ የስነ ፁሁፍ እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ህማማቱን፣ ስቃዩን ፣ሞቱን እንዲሁም የትንሳኤውን ሚስጥር የምንረዳበት ድንቅ ምሽት! 23/08/2016ዓ.ም ማለትም ዕሮብ ከ11:30 ጀምሮ ...
29/04/2024

ልዩ የስነ ፁሁፍ እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ህማማቱን፣ ስቃዩን ፣ሞቱን እንዲሁም የትንሳኤውን ሚስጥር የምንረዳበት ድንቅ ምሽት!
23/08/2016ዓ.ም ማለትም ዕሮብ ከ11:30 ጀምሮ በመገኘት የጌታ ፀጋ እንካፈል!!!

ዕሮብ ምሽት በነጌሌ ቦረና የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የወጣቶች ልዩ 2ኛ ዙር መደበኛ የፆም እና የፀሎት ጊዜ።እግዚአብሔር በብዙ እየባረከን ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
12/03/2024

ዕሮብ ምሽት በነጌሌ ቦረና የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የወጣቶች ልዩ 2ኛ ዙር መደበኛ የፆም እና የፀሎት ጊዜ።እግዚአብሔር በብዙ እየባረከን ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

ዕሮብ ምሽት በነጌሌ ቦረና የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የወጣቶች ልዩ የፆም እና የፀሎት ጊዜ። እንዲሁም ለበሽተኞች፣ስራ ለሌላቸው፣ ለተማሪዎ እና ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት የተፀለየ ሲሆን ጌታ...
08/02/2024

ዕሮብ ምሽት በነጌሌ ቦረና የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የወጣቶች ልዩ የፆም እና የፀሎት ጊዜ። እንዲሁም ለበሽተኞች፣ስራ ለሌላቸው፣ ለተማሪዎ እና ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት የተፀለየ ሲሆን ጌታ ክብሩን እየገለጠ ይገኛል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

Address

Negele Borana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Negele Borana YeHiwot Birhan Church Youth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram