Baankii Dhiiga Naqamtee- Nekemte Blood Bank

Baankii Dhiiga Naqamtee- Nekemte Blood Bank This Organization is The community None profitable Organization

25/07/2025

Hojiin tola ooltummaa gannaa bifa ho'aan yoo itti fufaa jiraateyyuu hanqinni dhiigaa hospitaalota keessa baay'ee cimaa waan jiruuf carraa argattan kam keessattuu dhiiga keessan gumaachuun lubbuu bararaa

28/01/2025

ደም በመለገስ የምናገኛቸዉ የጤና ጥቅሞች

ሰላም ሰላም የተከበራቹ ወዳጆቼ፡፡በዓለም ዙሪያ የብዙ ሰዎችን ሕይወት የሚታደጉ በየቀኑ ደም ሰጪዎች ይገኛሉ ፡፡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአለም ህዝብም በሂወት ለመቀጠል ደም ያስፈልጋቿል ፡፡ታድያ ደም ለጋሾች የተቀባዩን ሕይወት ከማትረፍ በተጨማሪ እነሱም ብዙ የጤና ጥቅሞች ያተርፋሉ፡፡ ዛሬ ደም መለገስ የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች አስቃኛቿለሁ አብራቹኝ $%!

ደም መለገስ የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች!

1.ሂሞክሮማቶሲስን ይከላከላል

ደም መለገስ የሂሞክሮማቶሲስ ስጋት መቀነስን ያጠቃልላል ፡፡ ሄሞክሮማቶሲስ በሰውነት ውስጥ ብረትን ከመጠን በላይ በመከማቸቱ ምክንያት የሚነሳ የጤና ሁኔታ ነው ፡፡ ይህ በዘር ; በአልኮል ሱሰኝነት እና በሌሎች ችግሮች ምክንያት ሊመጣ ይችላል ፡፡ የብረት ከመጠን በላይ መከማቸት ለመቀነስ መደበኛ የደም ልገሳ አስፈላጊ እንደሆነ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ አንድ ሰዉ የደም ልገሳ የብቁነት መስፈርቶችን ካሟላ እናም ደም የሚለግስ ከሆነ ለሄሞክሮማቶሲስ ያለዉ ተጋላጭነት ይቀንሳል።
2.የካንሰር ተገላጭነት ይቀንሳል

የደም ልገሳ የካንሰር ተጋላጭነትን ለመቀነስ ይረዳል ፡፡ ደም በመለገስ በሰውነት ውስጥ ያሉት የብረት ማከማቻዎች ጤናማ በሆነ ደረጃ ይጠበቃሉ ፡፡ በሰውነት ውስጥ ያለው የብረት መጠን በመጠኑ ሲሆንም የካንሰር አደጋ ይቀንሳል፡፡

3.ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል

ደም በመለገስ በሰውነት ውስጥ ከመጠን በላይ የሚከማች ብረት በመቀነስ የሚመጣውን የልብ እና የጉበት ህመም አደጋ መቀነስ ይቻላል፡፡ በብረት የበለፀገ ምግብ መውሰድ በሰውነት ውስጥ ያለውን የብረት መጠን እንዲጨምር ሊያደርግ ይችላል ፣ እናም ከመጠን በላይ ብረት በልብ እና በጉበት ውስጥ ይቀመጣል። ይህ የጉበት ጤና ጥያቄ ዉስጥ ሊከት ይችላል። መደበኛ ያልሆነ የልብ ምት ከዛም በላይ የልብ ድካም ሊያስከትል ይችላል፡፡ ታድያ ደም በመለገስ በሰዉነታችን ያለዉ የብረት መጠን በመቀነስ ጤናማ የብረት መጠን እንዲኖር በማድረግ የተለያዩ የጤና ችግሮች ተጋላጭነትን መቀነስ እንችላለን፡፡

4. የማያስፈልግ ክብደት መቀነስ
መደበኛ የደም ልገሳ የለጋሾችን ክብደት ይቀንሰዋል ፡፡ይህ ከመጠን በላይ ውፍረት ላላቸው እና ለልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች እና ለሌሎች የጤና ችግሮች ተጋላጭ ለሆኑት ይረዳል ፡፡ ሆኖም የደም ልገሳ በጣም ብዙ መሆን የለበትም እንዲሁም ማንኛውንም የጤና ችግር ለማስወገድ ደም ከመለገስዎ በፊት ሀኪምዎን ማማክር አለቦት ፡፡
5. የደም ሴል እንዲመረት ያነቃቃል
ደም ከለገስን በኋላ ሰውነታችን የደም ቅነሳን ለመሙላት ይሠራል ፡፡ ይህ ሂደት አዲስ የደም ሴሎችን እንዲመረቱ ያነቃቃል እናም በምላሹ ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል ፡፡
6.ደም መለገስ በለጋሹ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮችን ያሳያል
ደም መለገስ የልብና የደም ሥር (cardiovascular) ጤንነት ለመከታተል ሌላኛው መንገድ ሊሆን ይችላል ፡፡ ከደም ምርመራ በፊት አንድ ሰው የልብ ምት ፣ የደም ግፊት ፣ የሰውነቱ ሙቀት ፣ ሂሞግሎቢንን እና ሌሎችንም ይፈትሻል ፡፡ ይህ በተወሰነ መጠን ቢሆንም ስለጤንነትህ እንድታዉቅ ይረዳናል። "በደምህ ያለዉ የብረት መጠን በጣም ዝቅተኛ ከሆነ ክሊኒኩ ይነግርሀል እናም ደምህን አይወስድም" ስለዚህ ደም ለመለገስ በማሰብ ስለራሳችን ጤንነት ማወቅ እንችላለን

Baankiin dhiigaa naqamtee marii dhimma gumaacha dhiigaa manneen barnootaa irratti qindeessitootaa fi fookal person manne...
01/11/2024

Baankiin dhiigaa naqamtee marii dhimma gumaacha dhiigaa manneen barnootaa irratti qindeessitootaa fi fookal person manneen barnoota godina wallaggaa bahaa wajjiin bakka hogganaan wajjira barnoota godina wallagaa bahaa obbo Tuulii fi qindeessaan baankii dhiigaa fi laboratoorii waajjira fayyaa godina wallaggaa bahaa obbo Damee Tammirat argamanitti marii ho'aa gaggeessuu karoora waliin baafachuun xumurameera.

05/10/2024

Blood is live

Hojjetootni sektera fayyaa godina wallaggaa bahaa galatoomaa
03/10/2024

Hojjetootni sektera fayyaa godina wallaggaa bahaa galatoomaa

Address

02
Nekemte

Telephone

+251913119660

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Baankii Dhiiga Naqamtee- Nekemte Blood Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Baankii Dhiiga Naqamtee- Nekemte Blood Bank:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram