Dr Timothy

Dr  Timothy I'm here to make the difference

Timothy brand shoes 0949781509Inbox me
15/08/2025

Timothy brand shoes 0949781509
Inbox me

Check out ’s video.

03/07/2025
ይህች ቤታችን ነች!! የትውልድ ማረፊያ አብረን እንሰራት።
03/07/2025

ይህች ቤታችን ነች!! የትውልድ ማረፊያ አብረን እንሰራት።

Check out user1099814171659’s video.

አስደሳች ዜና ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ!!!አርባምንጭ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም (የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት) የጉምሩክ ኮሚሽን በአዲስ መልክ ከተደራጀ በኋላ ተ...
27/06/2025

አስደሳች ዜና ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ!!!

አርባምንጭ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም (የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት)

የጉምሩክ ኮሚሽን በአዲስ መልክ ከተደራጀ በኋላ ተቋማዊ አቅምን ከመገንባት፣ አገልግሎት አሰጣጥን ከማሳለጥ፣ የህግ ተገዥነትን ከማረጋገጥ እና ገቢን በብቃት ከመሰብሰብ አንጻር አበረታች ድሎችና ዉጤቶች እያስመዘገበ ይገኛል፡፡

ስለሆነም ኮሚሽኑ የተጣለበትን ከፍተኛ ኃላፊነት በብቃት ለመወጣት እንዲያስችለው በቅርቡ ሰርቶ ባጠናቀቀው ተቋማዊ አደረጃጀት ማሻሻያ ላይ ብቃት ያለው የሰው ሀይል ለማሟላት በተሰጠው ኮታ መሠረት ከክልሎች መልምሎ ለመቅጠር ዝግጅቱን አጠናቋል።

በዚህ መሠረት በኮሚሽኑ ስር በሚገኙ በማናቸውም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ወይም መቅረጫ ወይም መቆጣጠሪያ ጣቢዎችና በየትኛውም ዓይነት የአየር ፀባይ ውስጥ 24 ሰዓት 7 ቀን (24/7) ለማገልገል ፍቃደኛ የሆነች፣

በ2014፣ 2015፣ 2016 እና 2017 የትምህርት ዘመን ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ ወይም ህጋዊ ዕዉቅና ካላቸዉ ከግል ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች፣

በኮሚሽኑ የሚሰጠውን መግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል/የሚትችል፣ በኮሚሽኑ የሚሰጡ ስልጠና መውሰድ የሚችል/የሚትችል ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መስፈርቶች መሠረት መመዝገብ ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ፦ ተመዝጋቢዎች ስመጡ የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቀበሌ ነዋሪ ስለመሆናቸው የምገልጽ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ያለባቸው ሲሆን፣ ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ 3 ተከታታይ የሥራ ቀናት በወረዳው አስተዳደር ጽ/ቤት መሆኑን እንገልፃለን።

External Vacancy annocment from Addis Ababa City of Revenue office.[በዜሮ አመት እና በልምድ]- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ክፍት የስ...
26/06/2025

External Vacancy annocment from Addis Ababa City of Revenue office.
[በዜሮ አመት እና በልምድ]- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

Deadline: July 3, 2025

ዘማሪት የምስራች ጨጓራዋ አከባቢ ከነበረው 4ኛ ደረጃ ካንሰር ተፈውሳ ነበር፣ ከጊዜያት በኋላ ቼካፕ ስታደርግ ጀርባዋ አከባቢ ሶስተኛው አጥንት ላይ እና ሳንባዋ ላይ ካንሰር ተገኝቶባት ከባድ ...
02/06/2025

ዘማሪት የምስራች ጨጓራዋ አከባቢ ከነበረው 4ኛ ደረጃ ካንሰር ተፈውሳ ነበር፣ ከጊዜያት በኋላ ቼካፕ ስታደርግ ጀርባዋ አከባቢ ሶስተኛው አጥንት ላይ እና ሳንባዋ ላይ ካንሰር ተገኝቶባት ከባድ ሳል ታክሎበት ፅኑ ሕሙማን ክፍል እንድትገባ ተደርጎ ነበር ዛሬ የተሰማው ዘማሪት የምስራች ህይወቷ ማለፉ ነው።

ለመላው ቤተሰቦቿ ወዳጆቿ መጽናናትን እንመኛለን።

🔥🔥🔥  የኢየሱስ የአገልግሎት ፈለግ❗️ "ከእኔ ተማሩ እኔ  የዋህ በልቤም ትሑት ነኝ"  (ማቴ. 11:29)🎯 የተሰቀለው ትሑት  መሲህ፣ የእምነታችን፣  የአገልግሎታችን፣ የሕይወታችን  መሪና ...
31/03/2025

🔥🔥🔥 የኢየሱስ የአገልግሎት ፈለግ❗️
"ከእኔ ተማሩ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝ" (ማቴ. 11:29)
🎯 የተሰቀለው ትሑት መሲህ፣ የእምነታችን፣ የአገልግሎታችን፣ የሕይወታችን መሪና መመሪያ ነው። የተጠራነው በሁሉም የእርሱን ሕይወትና የአገልግሎት ፈለግ እንድንከተል ነው።

🎯 የአዲስ ኪዳን አገልጋይ ከቅባቱ ይልቅ የቀባውን፣ ከስጦታው ይልቅ ሰጪውን፣ ከሹመቱ ይልቅ የሾመውን፣ በእርሱ ከሚገለጥ ጸጋ ይልቅ የጸጋ ሁሉ ምንጭ፣ ከመልዕክቱ ይልቅ የላከውን፣ ከራስ ስምና ከብር ይልቅ ጌታን ያስቀድማል። ይከተላል። ይመስላል። ደግሞም ያሳያል። ከዚህ ወጪ ከሆነ ግን ከቃሉ ጋር ይጋጫል። ይሰበራል። መጨረሻውም አያምርም። ለብዙዎች የመሳት፣ ለቤተክርስቲያን የመታወክ፣ የትውልድ መረን የመሆንና የክርስቶስም ሰም የመሰደብ ምክንያት ይሆናል። ይህ እንዳይሆን እንደ ጌታችን ዝቅና ዝግ ብለን፣ በትህትና፣ በፍቅርና ራስን በማዋረድ መስቀላችንን ተሸክመን እንከተለው። ደግሞም በፍቅር እናገልግለው። አገልግሎት ለራስ ተሰውረን ክርስቶስን የማሳየት መድረክ እንጂ ለመታየት የምንዋደቅበት አደባባይ አይደለም።

🎯 የእኛ ክብር አገልግሎታችን፣ ስማችን፣ ሹመታችን፣ አጀብ ማስከተላችን ሳይሆን የእርሱ መሆናችን ነው። ስለዚህ እርሱ ለስሙ ክብር በእኛ ባደረገውና በሠራው ለመክበር አንቋምጥ። እርሱን እንጂ ራሳችንን ለማክበርም ሆነ ለማስከበር አልተጠራንምና።

🎯 እርሱ በመንፈሱና በጸጋው ለእኛና በእኛ አልፎ ያደረገውን እንጂ ለእርሱ ያደረግንለትን ለማውራት አንቸኩል። ከእኛ የሆነ ምንም የለምና።

🎯 ዝቅ ብሎ የሚሸት የሰውን እግር ያጠበው ቅዱስና ትሑቱ ጌታ ለሌሎች መባረክና መታነጽ በአደራ የሰጠንን ጸጋ ለስሙ ክብር ለቤተክርስቲያን መታነጽ እናገልግልበት እንጂ ልዩ የመሆናችን፣ ከሌሎች የመሸላችንና የመብለጣችን ምልክት አድርገን በፍጹም አንቁጠር። እንደ ሰይጣን በትዕቢት ወጥመድ እንዳንወድቅ እንጠንቀቅ። "ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ" (ሮሜ.11:20) ተብለን ታዘናልና።

🎯 በጸጋው፣ በቃሉና በመንፈሱ ብርታት የገነባነውን አገልግሎት በትቢዕትና በእኔነት መንፈስ እንዳናፈርስ እንጠንቀቅ።

ተባረኩ
በወንድም ጸጋአብ በቀለ የተፃፈ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ጌታ ሆይ እባክህን ትሑታን አድርገን። አሜን።

ፖሊስ አገልጋዮችን ከማጀብ እንዲታቀብ ተጠየቀ‼የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ካውንስል ፖሊስ አገልጋዮችን ከማጀብ እንዲታቀብ ጠይቋል።ኮንፍረንስ አስመልክቶ በጦር መሳሪያ አንድን አ...
27/03/2025

ፖሊስ አገልጋዮችን ከማጀብ እንዲታቀብ ተጠየቀ‼

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ካውንስል ፖሊስ አገልጋዮችን ከማጀብ እንዲታቀብ ጠይቋል።

ኮንፍረንስ አስመልክቶ በጦር መሳሪያ አንድን አገልጋይ ማጀብ እንደ ወንጌል አማኝ በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ከአስተምሮት ውጪ መሆኑን የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ካውንስል እወቁልኝ ብሏል።

የካውንስሉ ፅ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ፓስተር
ጌትነት ለማ በሰጡት መግለጫ የመንግስት አካላት ለአንድ አገልጋይ ፖሊስ አሰልፈው፣ መሳሪያ አስታጥቀው፣ አጀብ ፈጥረው ግርግር በማድረግ የሆነ አካል ወደ ከተማው የገባ የሚያስመስሉት ነገር ተገቢ እንዳልሆነ ተናግሯል።

እጀባው ትርጉም አልባ ነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ነው በጦር መሳሪያ መታጀብ ትርጉሙ ሌላ ነው ፍርሃት ሲኖር ነው መታጀቡ የሚመጣው፣ አገልጋዩ ከህዝብ የተበደረው ገንዘብ ሲኖር ችግር የሚፈጥርብኝ ህዝብ ይኖራል ብሎ ሲፈራ ነው በፖሊስ የሚታጀበው እንጂ ወንጌል ለመስበክ ከሆነ እጀባ አያስፈልገውም ብለዋል።

በተደጋጋሚ እንደዚህ የሚያደርጉ አገልጋዮች በፅሁፍ፣ በአካል ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል በቅርቡ እርምጃ ወስደን መግለጫ እንሰጣለን ብለዋል።

መጋቢት 11 ቀን ነብይ ኢዩ ጩፋ ወደ ሀዋሳ ሲመጣ የመንግሥት ፖሊስ እና ሙሉ ማርሻ ባንዱ አቀባበል ማድረጉ "መንግሥት እና ሀይማኖት የተለያዩ ናቸው" የሚለውን የህገመንግስት ድንጋጌ ጥሷል በሚል አነጋጋሪ እንደነበር ይታወሳል።

ለጥንቃቄ ያክል
24/03/2025

ለጥንቃቄ ያክል

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Muse Lakamo, Yishak Yohannes, Marianne Markos, Tesfa Fire...
22/03/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Muse Lakamo, Yishak Yohannes, Marianne Markos, Tesfa Firew, Netsi Degefa, Gere Best, Demeke Adelo, Teshager Matiyos, Mahi Tsehaye, Amsalch Love, Asmamaw Shegaw, Tizitaabule Seta, ወርቅነህ የየ, Amex Man, Bize Man Bizuayehu Bt, Singer Lidiya Wondu, Andinet Alemu, Deseta Teref, Hilina Tame, Firu Love, Yigermal Shirge, Bisaw Lukas, Marta Tanga, Birtukan Getahun, Zine Mari, Kflom Kahsay, ደጉ ሳሚራዊ

01/01/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Filex Wogaso, Damu Tuke, Elsabeth Eyob, Aman Aman, በሀሩ ሀብሥሣ በሙድ, Bekurat Bekurat Yeabatu Lij

Address

Wolaita S**o
S**o

Telephone

+251949781509

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Timothy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Timothy:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category