ጉራጌ ኔሁ ንደመድነ

ጉራጌ ኔሁ ንደመድነ ንትራመድነ

❤️
18/04/2018

❤️

27/12/2017
ከዘፋኝ ቴድይ አፉሮ ከፖለቲከኛ ብርሃኑ  ነጋባይኖሩ ኖሮ ምን ይውጠን ነበር?
10/02/2017

ከዘፋኝ ቴድይ አፉሮ
ከፖለቲከኛ ብርሃኑ ነጋ
ባይኖሩ ኖሮ ምን ይውጠን ነበር?

05/02/2017

** ኧሰት **
ኧሰት በጉራጌ ኧብኔ ሽሞታ፣
ቦረራ ይጠቁሪ ችግርዌ ቲብረታ፣
ጋጀም ኤቸንብኸ የሟንም አትክታ።

እዮ በምር ይሽር የገነዳ ውሳ፣
ሸኮችምታ ይፈቌ በቀቃ ሲቢሳ፣
አብሲምታ ኔምን ቅብ ታንወ ቀሳ፣
ጋጀም የፍካኒ ደነና የተሳ።

ኧሰት ቲያዢ ይሽር የጎነ ቅጠር፣
እንጎድ ኧጨ ቲጠርቅ ኧሰት ይበቅር፣
ትሪ ቤነናኸ የጥለት ቅጠር፣
ክትፎ ይወረቧ ባህለንዳ ይሽር።

ኧሰት ነብሰንዳንኸ የጉራጌ ፍራሽ፣
በቤት ኧግሬ ይበቅር አትቃር ኤክሸሽ።
ወደሮታ አንጭም ቲያጉጂ ካቧት፣

የምስማር ሟሬ ይኸር ያረሽቧ ቤት፣
ይትጎደርቧ የምሳረ ወሬት፣
ጅበም ያረሽቧ የቃቀት ንብረት፣
ኧሰት ሁጅረዳንኸ ቅረረም ገባት።

Share and follow me

03/02/2017

**ይናሄ ሰብ **
ሬዶን ኤኔ ባኸም ትማች የረበረ፣
በሜና ኸርኸምታ ቅረረም ተምሳረ፣
ኧሁዋ ጬት ወጣንኸም በኬር ቲና ከረ፣
አጠማታ ስማ ውርሰበት ቅረረ። ጉራጌ ኔሁ ንደመድነ

ጉራጌ ቤጥየሮ ይብሮደ እንጎድ ሰብ፣
የንግድ እማት ቴኸር የዘጋም ተሰብሰብ፣
ቃራኸ አሰማ በርከፈት ቴስያርብ።

ተጥራሮምታ ኔሁ ቤተንዳ ጉራጌ፣
አሁ በደመድሁ አትም ቃር ኤያጌ፣
ሰባሁ ኤሰርፎ ኲረምቶ የዳጌ፣
ተሰብስቦም ኔሁ ወልቂጤ ባበሽጌ።
እማቴንደ!

02/02/2017

***የጉራጌ ሴት ነኝ***
የጉራጌ ሴት ነኝ ትዳሬን አክባሪ።
ባሌ ከተማ ላይ የገጠር ነዋሪ፣
የፍቅር እናት ነኝ ልጆች አስማሪ።

የጉራጌ ሴት ነኝ የቃቄ ውርድወት፣
ለተጨቆኑ ሴት የጠየቅኩኝ መብት፣
የድሮ ታሪክ ነው 1837 ዓመተ-ምህረት፣
አዎ በዛን ጊዜ እረጅም አመት፣
ሴት ጀግናም ወለደች የጉራጌ እናት።

አርቲስቶች የወለድሽ ያገር ስመ ጥሩ፣
በትዝታ ዘፈን ፍቅር ሚዘምሩ፣
አንድነትን ለህዝብ መዋደድ ሚመክሩ፣
አስቴር ቴድይ አፉሮ እስቲ ይናገሩ፣
ማሙድም ሌሌችም ብዙዎች ነበሩ፣
ለኢትዮጵያ ህዝብ ሌት ተቀን ሚሰሩ።

ባህልዋን የምትወድ አርቆ አሳቢ፣
ሰላምታዋ ሁሌ የተንቢና የብሳቢ ፣
በሶድኛ ቃል ትላለች የምጣቢ።

ተነግሮም አይልቅ የጉራጌ ሴት ሙያ፣
ከምግብ ዝግጅት እስከነ ገበያ፣
አብልታ ታድራለች ለኛ ኢትዮጵያ፣

ቆጮ ጎመን በሚጣፍጥ ክትፎ፣
አጥሚት ቡላ የሚያምረው ገንፎ፣
ብዙ ሙያ አላት አያልቅም ተነግሮ።

ትወልዳለች ጀግና እንደነ ብርሃኑ፣
ችሎታ ያላቸው በውቀት የተካኑ፣
የፖለቲካ ምሁሩ በእድሜ የሰከኑ።

እኔ ውርድወት ነኝ በአባቴ ሙህር በእናቴ ወለኔ፣
ኧዣ አግብቼ ነበር ለትዳር ወገኔ፣
ልጆችም ወልደናል ለኑሮ ምጣኔ ፣
በዛ ድሮ ዘመን ሳይኖር ስልጣኔ፣
ነፃነት ብዬ የጮህኩኝ ውርድወት ነኝ እኔ።

Address

ወልቂጤ
Welk'it'e
333333

Telephone

2728801900

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጉራጌ ኔሁ ንደመድነ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram