Grand Drug Store/ግራንድ መድኃኒት መደብር

Grand Drug Store/ግራንድ መድኃኒት መደብር Brand Drug Store is located infront of Werabe Comprehensive Specialised Hospital, Worabe Town, Ethiop

04/10/2025
ግራንድ መድሀኒት መደብርGrand Drug Store
28/05/2025

ግራንድ መድሀኒት መደብር
Grand Drug Store

በዶ/ር ባርጊቾ ጁሃርና መ/ር ባህረዲን አብደላ የተመሠረተው ፋርማሲ በወራቤ ከተማ ለሚገነባው የውስጥ ለውስጥ አስፓልት ለመጀመሪያ ዙር 50,000 ብር (ሃምሳ ሺህ ብር) ለመስጠት ቃል ገብተና...
25/01/2025

በዶ/ር ባርጊቾ ጁሃርና መ/ር ባህረዲን አብደላ የተመሠረተው ፋርማሲ በወራቤ ከተማ ለሚገነባው የውስጥ ለውስጥ አስፓልት ለመጀመሪያ ዙር 50,000 ብር (ሃምሳ ሺህ ብር) ለመስጠት ቃል ገብተናል።

የመድኃኒት ደህንነት ማስጠንቀቂያየኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን  RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት (በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን  እና ማግኒዥየም ትራይሲሊኬት ...
22/11/2024

የመድኃኒት ደህንነት ማስጠንቀቂያ

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት (በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን እና ማግኒዥየም ትራይሲሊኬት እንዳለው ይገመታል) በኢትዮጵያ ገበያ እየተዘዋወሩ መሆኑን ተደርሶበታል።

ይህ መድኃኒት በሕጋዊ መንገድ በባለስልጣን መስሪያ ቤታችን ያልተመዘገበ በመሆኑ ጥራቱ፣ ደህንነቱና ውጤታማነቱ አይታወቅም።በተጨማሪም ፣ የዚህ መድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳቶች የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ ተቅማጥ ፣ የሆድ ህመም ፣ ማቅለሽለሽ ፣ ማስታወክ ፣ እንቅልፍ ማጣት ፣ ድካም፤ የእይታ መዛባት፤ መፍዘዝ ፣ ራስ ምታት ፣ የቆዳ ሽፍታ ፣ የጉበት ኢንዛይሞች መጨመርና ለረጅም ጊዜ ጥቅም ላይ ሲውል የኩላሊት ጉዳትን ያጠቃልላል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ይህንን መድኃኒት ለረጅም ጊዜ መጠቀም ከባድ የጉበት፣ የኩላሊት ጉዳት፣ የልብ ድካም እና ስትሮክ የመያዝ እድልን ከፍ ሊያደርግ ይችላል።

በመሆኑም ህብረተሰቡ ይህንን መድኃኒት ከመጠቀም እንዲቆጠብ እያሳሰብን መድኃኒቱን በአካባቢዎት ካገኙ በነጻ ስልክ ቁጥር 8482 ደውለው ለኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ባለስልጣን ወይም ለክልል ጤና ተቆጣጣሪ አካላት እንዲጠቁሙ በአክብሮት እንጠይቃለን።

Address

Werabe
Werabie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grand Drug Store/ግራንድ መድኃኒት መደብር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram