Woldia general hospital"

Woldia general hospital" to share woldia general hospital's services availability

12/08/2022
10/03/2022

ከቀየው ተፈናቅሎ ሜዳ ላይ የተወለደው ህፃን !!!
ፍርዱን ከፈጣሪ እንጂ ከምድራዊው መንግስት መጠበቅ ታክቶናል።

25/02/2022

ይህ ፎቶ ኢትዮጵያዊያን በገዛ አገራቸው ውስጥ በሰላም መኖር ብቻ ሳይሆን ስደተኛ ወይም ተፈናቃይ ሆነው እንኳ መጠለያ አግኝተው መኖር ያልቻሉ ወገኖች ስቃይ ማሳያ ነው።

ከመስከረም አበራ

18/09/2021

አሸባሪው የህወሐት ቡድን በወልዲያና አካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ እያደረሰ ነው

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በወልዲያና በሰሜን ወሎ ነዋሪዎች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በትር እያሳረፈ ከመሆኑም ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ሊያውቀው ይገባል ተባለ።

የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙሐመድ ያሲን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰሜን ወሎ ወረራ ከፈጸመበት ዕለት አንስቶ ከፍተኛ ሰብዓዊ ጥሰት እየፈፀመ እየፊጸመ ነው። ንጹሐን ዜጎችን እየጨፈጨፈ፤ ሴቶችና ህፃናትን እየደፈረ ነው። አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በሙሉ አውድሟል፤ ንብረትም ዘርፏል።

ማህበራዊ አገልግሎቶች ተቋርጠዋል፣ የመድኃኒትና ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስም አስቸጋሪ ሆኗል ያሉት ከንቲባው አሸባሪው ቡድን እያደረሰ ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ማወቅ አለበት ብለዋል።

እንደ ከንቲባ ሙሐመድ ገለፃ፤ አሸባሪው ህወሓት "በአማራ ህዝብ ላይ ሂሳብ አወራርዳለሁ" የሚለውን ሃሳቡን በተግባር ዘግናኝ ጭፍጨፋ እየፈፀመ ነው። ይህን ቡድን በፍጥነት ለማስወገድና ወደ ልማት ለመመለስ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሰራዊትንና ልዩ ኃይል መቀላቀል አለባቸው ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። (ኢ ፕ ድ)

23/08/2021

ይፍረስ

Address

Woldia

Telephone

0910704333

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia general hospital" posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram