Wolkite University Referral Hospital /የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

  • Home
  • Ethiopia
  • Wolkite
  • Wolkite University Referral Hospital /የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Wolkite University Referral Hospital /የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል Wolkite university Referral Hospital

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
07/10/2024

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

Give blood , bring back life to power
08/03/2024

Give blood , bring back life to power

Congratulations for Class of 2024!
03/03/2024

Congratulations for Class of 2024!

 #የፈተና ጥሪ ማስታወቂያወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስራ ዝውውር ቅጥር ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ  አመልቻቾች በተጠቀሰው ቀን 28/6/2016 ...
03/03/2024

#የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስራ ዝውውር ቅጥር ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልቻቾች በተጠቀሰው ቀን 28/6/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የፈተናው ቦታ ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቀርባችሁ እንድትፈተኑ እንገልጻለን ፡፡

  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ የህክምና አገልግሎቶች ውስጥ የሲቲ ስካን (CT-SCAN) የምርመራ አገልግሎት አንዱ ነው፡፡ሆስፒታሉ የሲቲ ስካን የምርመራ ...
19/02/2024



የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ የህክምና አገልግሎቶች ውስጥ የሲቲ ስካን (CT-SCAN) የምርመራ አገልግሎት አንዱ ነው፡፡

ሆስፒታሉ የሲቲ ስካን የምርመራ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ወራትን አስቆጥሯል፡፡ካሁን በፊት ማህበረሰባችን የሲቲ ስካን (CT-SCAN) የምርመራ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ሌሎች ሆስፒታሎች እና የጤና ተቋማት በመሄድ ለከፍተኛ ወጪ እና እንግልት ሲዳረግ መቆየቱን ይታወቃል፡፡በመጨረሻም ሆስፒታሉ ብዙ ጥረቶችን በማድረግ ማሽኑን ወደ ሆስፒታላችን በማምጣት የዘመናት የማህበረሰባችን የጤና ችግር ቀርፎ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል  ለማህበረሰቡ የሚሰጠውን  አገልግሎት ተደራሽ  ከማድረግ አንጻር  የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን ከጊዜ ወደጊዜ በማሻሻል  ጥራትን  መሰረት ባደረገ መ...
16/01/2024

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለማህበረሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት ተደራሽ ከማድረግ አንጻር የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን ከጊዜ ወደጊዜ በማሻሻል ጥራትን መሰረት ባደረገ መልኩ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

ሆስፒታሉ ከሚጠበቅበት ተግባራት መካከል አንዱና ዋነኛው የተለያዩ የምርመራ አገልግሎቶችን በበቂ መልኩ በማሟላት የማህበረሰቡን የጤና አገልግሎት ሽፋን ከማሻሻል አንጻር በተለይም የታካሚዎችን እንግልት በመቀነስ ረገድ ወደ ሌላ ተቋማት ለተጨማሪ ህክምና የሚደረገውን ጉዞ ለማስቀረት በሚያስችል ደረጃ ዘመኑ የዋጃቸውን ዘመናዊ የህክምና አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎችን በብዛትና በጥራት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ይታመናል፡፡

ይህንን መሰረት በማድረግ የኢንዶስኮፒ ምርመራ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ሌሎች የህክምና ተቋማት የሚሄዱትን ታካሚዎች ቁጥር ለመቀነስ እንደረዳ ሆስፒታሉ ባደረገው ሰፊ ጥረት ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር የሆኑት ዶክተር ሳሙኤል ግደይ እና ቤተሰቦቻቸው ባደረጉት ድጋፍ የኢንዶስኮፒ (endoscopy) ማሽን አገልግሎት ማግኘት ችሏል ፡፡

የኢንዶስኮፒ (endoscopy) ማሽን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች፡-
 የአንጀት እና የጨጓራ ካንሰር ምርመራ
 በጉበት ህመም አማካይነት የሚከሰት የደም መፍሰስ ምርመራ
 ከጉሮሮአችን ወደ ጨጓራ መግቢያ እስካለው የሰውነታችን ክፍል እና ሌሎችንም ምርመራዎች በማድረግ ረገድ ሰፊ የሆነ አገልግሎት መስጠት ይችላል ፡፡

Vacancy at Wolkite University13 ቦታዎች በ0አመት✅Number of Positions: 13 -positions 0 EXP✅በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ📌ሰለ...
06/12/2023

Vacancy at Wolkite University
13 ቦታዎች በ0አመት

✅Number of Positions: 13 -positions 0 EXP

✅በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Read Detail:- https://ethioworks.com/wolkite-university-job-vacancy-2021/

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- www.ethioworks.com

Ⓜ️Telegram:- https://t.me/harmeejobs

መረጃውን /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም/ በስራ ፍለጋ ላሉ ወገኖቻችን እናካፍል።

Wolkite University Job Vacancy 2023 at www.wku.edu.et [University Jobs] December 6, 2023December 6, 2023 by ethioworks Wolkite University Job Vacancy 2023: Wolkite University invites qualified and experienced applicants for the various positions. WKU Ethiopia is invites job seekers for appointment.....

02/11/2023

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰጡ የህክምና አገልግሎቶች

1.የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ህክምና
2. የጨቅላ ህፃናት ቀዶ ህክምና
3. የህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና
4. የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊቲ ህክምና
5. የአጥንት ስፔሻሊቲ ህክምና
6. ደረጃ lll የጨቅላ ህፃናት ፅኑ ህክምና
7. ደረጃ lll የአዋቂ ፅኑ ህክምና
8. የስነ-አእምሮ ስፔሻሊቲ ህክምና
9. የቆዳ እና አባለዘር ስፔሻሊቲ ህክምና
10. የስነ- ደዌ ስፔሻሊቲ ምርመራ
11 የራዲዮሎጂ ስፔሻሊቲ ምርመራ
12 የቲቢ ምርመራ
13 የአይን ስፔሻሊቲ ህክምና
14 የጥርስ ህክምና
15 የኤች አይ ቪ ምርመራ እና የምክር አገልግሎት
16 የላቦራቶሪ ምርመራ
17 የማህፀን በር ካንሰር ምርመራና ህክምና
18 የፆታዊ ጥቃት ህክምና እና ማቆያ
19 የአንስቴዢያ(የሰመመን)ህክምና
20.የአንጎልና ህብረ ሰረሰር ቀዶ ህክምና
21.የድንገተኛ እና ፅኑ ህሙማን ህክምና
22.የፋርማሲ አገልግሎት የመሳሰሉት ህክምናዎችን ይሰጣል፡፡

ወልቂጤ ኒቨርሲቲ ስፔሻላይድ ሆስፒታል!!!

_ ቀን 16/02/2016 ዓ.ምየወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዝዉዉር ተመዝጋቢዎች ምልመላ ስለማሳወቅ ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል        ወልቂጤ ዩኒቨር...
27/10/2023

_ ቀን 16/02/2016 ዓ.ም
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዝዉዉር
ተመዝጋቢዎች ምልመላ ስለማሳወቅ ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል!!!

Vacancy at Wolkite University Specialized Hospital/ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያወጣው ማስታወቂያተፈላጊ ብዛት: 38 ቦታዎችየስራ ቦታ: ወልቂጤ የወ...
11/10/2023

Vacancy at Wolkite University Specialized Hospital/ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያወጣው ማስታወቂያ

ተፈላጊ ብዛት: 38 ቦታዎች

የስራ ቦታ: ወልቂጤ

የወጣበት ቀን: ምስከረም 29/2016 ዓ ም

ተፈላጊ መደቦች
- #ነርስ
- #ጤና መኮንን
- #ሚድዋይፍ
- #ፋርማሲስት
- #ሜዲካል ላብራቶሪ
- #ሳይካትሪ ፕሮፌሽናል
- #አንስተቲስት ፕሮፌሽናል

🔰የማስታወቂያውን ዝርዝር ለማየት ና ለማመልከት 👇
👉Read Detail:- https://bit.ly/3hPnqX7

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- www.harmeejobs.com

🔰Telegram:- https://t.me/harmeejobs

21/08/2023

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአምስተኛ አመት የህክምና ተማሪዎችን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና (Qualification Exam) በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
ለተፈታኝ ተማሪዎችም መልካም የፈተና ጊዜ እንዲሆንላቸው ሆስፒታሉ ምኞቱን ይገልፃል፡፡
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል!!!
መልካም ፈተና!!!

ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የሲቲ እስካን ማሽን (Computerized tomography (CT- scan))  በዛሬው ዕለት  በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረስ::...
02/02/2023

ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የሲቲ እስካን ማሽን (Computerized tomography (CT- scan)) በዛሬው ዕለት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረስ::

ይህ ማሽን ባለመኖሩ ምክንያት በርካታ ህሙማን በማሽኑ አማካይነት የሚሰጠውን ህክምና ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ፣ ወራቤ እና ሆሳህና ይጓጓዙ ንበር ::

በተለይም በመኪና አደጋ እና ከደም ግፊት ጋር ተያይዞ በሚከሰተው የእስትሮክ ህመም ተጠቂ ለሚሆኑ ህሙማን ህክምና ለመስጠት የአንጎል እና ህብረሰረሰር ቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት ሀኪም ተመድቦ ስራ የጀመረ መሆኑን እንገልጸልን፡፡

Address

Gubre
Wolkite

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolkite University Referral Hospital /የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category