Ensaro wereda health professionals page

Ensaro wereda health professionals page This page to use shared any healthy data

በቀን 29-12-2017 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ በሳላይሽ ጤና ኬላ በጠንካራ የሴቶች ጉዳይ በጀግኖች የጎጥ ጤና መሪዎች  እንዲሁም ስራቸውን በተግባር ባሳዩት የሴቶች የልማት ህ...
04/09/2025

በቀን 29-12-2017 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ በሳላይሽ ጤና ኬላ በጠንካራ የሴቶች ጉዳይ በጀግኖች የጎጥ ጤና መሪዎች እንዲሁም ስራቸውን በተግባር ባሳዩት የሴቶች የልማት ህብረት አስተባባሪነት ጤና ኤክስቴንሽኖች በስራ ምክኒያት ባልተገኙበት አጠቃላይ ውይይት እና ግምገማ እንዲሁም የተጠናከረ የነፍሰጡሮች ኮንፋረንስ እንደዚህ ደስ ባለ ሁኔታ ተካሂዷል።

ከዘመን ወደ ዘመን ከአመት ወደ አመት እናቶች ለክትባት ያላቸው አመለካከት በጣም እየተሻሻለ መምጣቱ ድንቅ ነዉ ከዚህም ባሻገር በማንኛውም ገጠር አካባቢዎች  እናቶች በክትባት ቀን ያለምንም ቅ...
18/08/2025

ከዘመን ወደ ዘመን ከአመት ወደ አመት እናቶች ለክትባት ያላቸው አመለካከት በጣም እየተሻሻለ መምጣቱ ድንቅ ነዉ ከዚህም ባሻገር በማንኛውም ገጠር አካባቢዎች እናቶች በክትባት ቀን ያለምንም ቅስቀሳ ወደ ጤና ተቋማት መምጣት እየቻሉ ነዉ ለምሳሌ ለማሳየት ያክል በቀን 12/12/17 ዓ.ም በእንሳሮ ወረዳ በላምገኖ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ልጆቻቸውን ለማስከተብ በክትባት ክፍል ውስጥ በዚህ መልኩ መገኘት ችለዋል

11/05/2025

የወረዳችን ማህብረሰብ ይህንን ዘመቻ አውቆ ልጆቹን እንዲያስከትብ መልክታችን ነው

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ❗ 🌲🌲እንኳን ለ2017ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ !🌲🌲መልካም የልደት በዓል!            የእንሳሮ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት🌲🌲...
06/01/2025

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ❗ 🌲🌲እንኳን ለ2017ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ !🌲🌲

መልካም የልደት በዓል!

የእንሳሮ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲

29/01/2022

"የፈተና ወቅት ባለሙያወች ነን እና ለላቀ ውጤት እንትጋ" 21/05/2014 8፡00 ጀምሮ የጤና መድን አባላት ማፍራት በርብርብ ስለሚሰራ በተመደባችሁበት ቀበሌ ከወረዳ አመራሩ ጋር በመሄድ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ።(የወረዳ ኦፊሰር እና የክላስተር ባለሙያ)

29/06/2020

wubshet MULUYE:
ውድ የእንሳሮ ወረዳ ባለሙያዎች እና ነዋሪዎች በሙሉ እንዴት ናችሁ?ከ ሰኔ 23/ 2012ጀምሮ የኩፉኝ በሽታ መከላከያ ክትባት አገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል።በመሆኑም በወርዳችን በ14 ቱም ቀበሌዎች በዚሁ እለት ከ12:00 ሰአት ጀምሮ የሚሰጥ ሲሆን አሁን ያለንበት ወቅት አስቸጋሪና ፈታኝ ከመሆኑም በላይ ለኮቭድ 19 ወረርሽኝ መስፍፍት ምቹ ሊሆን ስለሚችል አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ከ9 እስከ 59 ወር ያሉ ህፃናትን እንዴከተቡ እና ከኩፍኝ ወረርሽኝ እንድንታደግና ሃላፊነታችንን እንድንወጣ። ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" በወረርሽኝ ላይ ወረርሽኝ እንደሚፈጠር እያሰብን እንስራ
(ውብሽት ሙሉዬ)

Osoite

Ensaro Health Professional
Lemi
2429

Puhelin

0913242991

Nettisivu

Hälytykset

Tiedä ensimmäisenä ja anna meille oikeus lähettää sinulle sähköpostitse uutisia ja promootioita Ensaro wereda health professionals page :ltä. Sähköpostiosoitettasi ei käytetä muihin tarkoituksiin, ja voit perua milloin tahansa.

Jaa

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Kategoria