01/01/2023
#የጨጓራ ህመም አብዛኛውን ከአመጋገባችን ጋር ተያይዞ ይመጣል ስለሆነም በቤታችን ውስጥ እንዴት ማከም እንደምንችል እነሆ መረጃ ፣
1. ሁል ጊዜ በባዶ ሆድ የሞቀ ውሃ መጠጣት
2. በአንድ ገበታ ላይ የተለያዩ ምግቦችን አደባልቀው አለመመገብ
3. ዝንጅብል -አነስተኛ የዝንጅብል ክፍል ወስዶ ከምግብ በፊት መውሰድ የምግብ ልመትን ያፋጥናል በተጨማሪም የጨጓራ ባክቴሪያን ያክማል፡፡
4. እርጎ -በባክቴሪያ ምክንያት ለሚከሠት የጨጓራ ህመም ተመራጭ ነው፡፡
5. ድንች - ግማሽ ብርጭቆ የድንች ጁስን በቀን 3 ጊዜ ምግብ ከመመገብ 15 ደቂቃ በፊት መጠጣት
6. ውሃ - በቀን ከ8-10ብርጭቆ ውሃ መጠጣት
7. በፆም ወቅት ፍሬሽ የሆኑ የፍራፍሬ ጁሶችን መጠቀም ለምሳሌ ወይን ብርቱካን አፕል ፓፓያ…
8. ብዙ ምግብ በአንድ ጊዜ አለመመገብ ምክንያቱም ብዙ ምግብ በአንድ ጊዜ መመገብ የምግብ ልመትን
ስለሚያዘገይ ትንሽ ትንሽ ምግብ ሠአትን ጠብቆ መመገብ
9. ቆስጣ እና ካሮት - የቆስጣ ጁስ እና የካሮት ጁስን በመደባለቅ መጠጣት
10. ኬክ እና በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን አለመጠቀም
11. ከመተኛቶ 2 ሠዓት በፊት እራት መመገብ
12. በቫይታሚን ቢ12 እና አይረን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ
13. ስጋና የስጋ ተዋፅዎ መቀነስ በተለይ ለእራት አለመጠቀም
14. አልኮል ሲጃራና ጫትን አለመጠቀም
15. ቡናና ሻይ መቀነስ
16. በሀኪም ያልታዘዙ መድሀኒቶች አለመውሰድ
17. ቅመማ ቅመም መቀነስ
18. ከዛሬ ጀምረው ይተግብሩት፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጓቸው
9102 OK ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን:-
👉የዶክተር አለ የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የዩቱብ ቻነል Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
👉 የዶክተር አለ የዶክተር አለ 8809 የቲክቶክ ገፅ Follow ያድርጉ
tiktok.com/
👉 የዶክተር አለ የአጭር መልእክት:-
👉👉👉 9102 OK