
20/12/2023
የአስጨናቂ የጅን ምልክት !
በኡስታዝ አርባአ (ረሂመሁላህ)
እውቀት እውነታን የሚፈትንበት አጋጣሚ ላይ እራስህን ብታገኘው አሏህን ያዝ፡፡ ብዙ ስታውቅ ብዙ የሚያጠራጥርህ ምእራፍ ላይ ስትሆን ወደ አሏህ ፊትህን መልስ፡፡
አሏህ ይርሃመው ወዱ ወንድማችን በርግጥም በዱንያ ላይ ሳሉ ከሚያበሩ ከዋክብቶች መካከል ስራህ አሁንም ያበራል፡፡ አልሃምዱሊላህ በጀነት እስክንገናኝ እኛም በአላህ መንገድ ላይ መዋልን ፈለግን፡፡
ክፍል 1
ምልክቶቹ!!
1. በላብ መጠመቅ፡-
ምግብ ሲበሉ የሚያቃጥሉ ነገሮችን ሲመገቡ፡፡ ትንሽ ሲያፍሩ ወይም ሲደነግጡ ሲሰሩ ላብ ስጥም ማለት ላቦቱም የሚያስጠላ ሽታን መያዝ፡፡
2. ረጅም ሰአት ሽንት ቤት መቀመጥና የፊንጢጣ መድማት፡፡
ከሽንትቤት ለመውጣት በጥሪ ካልሆነ ይሰንፋሉ ፡፡ ሽንትቤት እንደመቀመጥ ምንም አያስደስታቸውም፡፡ ብዙውን ግዜ የፊንጢጣ መድማት ማሳከክ ይፈጠርባቸዋል፡፡
3. የተለያዩ ድምፆችን በጆሮ መስማት፡-
ኮሽታ ሽውታ ብሎም የተለያዩ ድምፆችን ከመስማት አልፎ የሚጠራቸው ነገር ያለ ይመስላቸዋል፡፡ አቤት እስከማለት ይደርሳሉ፡፡
4. ጅኖችን በአካል ማየት ና መጨነቅ፡፡
ይህን ብዙ ታካሚዎች ይገልፁታል፡፡ የሚያዩት አካል ግን የተለያየ ነው፡፡ ሆሌውድ ላይ ያሉ ቀንዳማ ሸይጧኖችን እንደማያዩ ግን ቃል እገባልሃለሁ፡፡ አሏህም ከዚህ እይታ ገይብን ከማየት ይጠብቀን፡፡ በጠራራ ፀሃይ ትልቅ ጥቁር እንስሳ ይከተለኛል ብሎ እንደመፍራት የሚያስጠላ አጋጣሚ የለም፡፡
5. የልብ ምት መታፈን መፍራት መጨነቅ፡-
በባዶ ሜዳ ፍርሃት ፍርሃት ማለት፡፡ ልባችን በፍጥነት መምታት፡፡ እራስን መቆጣጠር አለመቻል፡፡ የዚህ ባህሪ ናቸው፡፡ ድክምክም ማለት ማቅለሽለሽን ኑሮ መጥላትንም ይጨምራል፡፡
6. ከሰው ሁሉ መራቅ፡-
ይህ ከቤተሰብ ይጀምራል፡፡ ከዛንም ሚስት ልጆችን ርቆ ሌላ ሃገር ሌላ ሚስት ሌላ ልጆች ኑረውት ልናይ እንችላለን፡፡
7. ጥፍርን መብላትና የአይን መቅላት፡-
ይህ በጭንቀት ሰአት ስንተኛ ሰውች መሃል ጥፍራችንን መብላት የተለመደ ይሆንና እንቸገራለን፡፡ ያለ ምንም ምክንያት አይናችን ቀልቶ ይውላል፡፡ ይቀጥላል፡፡
ከዚህ አይነት ሲህሮች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህርና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡ ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ!!
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆