Let Wisdom Guide
Address
Büyükdere Caddesi, No:171 Metrocity İş Merkezi A Blok Kat: 23
Istanbul
Telephone
Website
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Care in Turkey - Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Contact The Practice
Send a message to Care in Turkey - Ethiopia:
Category
Our Story
Care in turkey እንደ ኢሮፒያን አቆጣጠር 2013 በጤና ቱሪዝምነት የተመሰረተ ሲሆን, አጠቃላይ አለም አቀፉ ልምድን አጠቃሎ በመያዝ , የጤና , የጉዞ,የመጠለያ, እና የምክር አገልግሎት ይሰጣል። እኔዲሁም ደግሞ የውጪ ሀገር እንግዶችን ፈጣንና ውጤታማ መፈትሄ ያቀርባል።
JCI – Joint Commision International, TS EN ISO 9001 , ISO 14001, ISO 27001, SKS, TS EN ISO 15189 የመሳሰሉት ሰርተፊኬት ባላቸው ሆስፒታል, ላብራቶሪ እና ከጤና ማዕከላት ጋር ይሰራል እናም ለእንግዶቹ ከፍተኛ ጥራት ያለው አገልግሎት ይሰጣል።
የጤና , የመጋጋዣ የመጠለያ እና የመሳሰሉትን ከ1500 በላይ የቅርብ ስምምነት በማድረግ በአራቱም አቅጣጫ እንግዶቹን ለህክምና ተስማሚ መፍትሄዎችን ለማቅረብ ይሰራል ፡፡
አንደ ጤና ቱሪዝም አላማችን ከፍተኛ ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት በመስጠት የላቀ ደረጃ ላይ መድረስ ነው።