11/29/2022
Happy giving Tuesday my dear friends and family, I am raising funds for ሰበዝ የስነልቦና ድጋፍ ማዕከል/ Sebez Psychological Support Center. Sebez is focused on helping women, girls, boys, and men who were/are a victim of sexual violence during the war in Amhara, Ethiopia. R**e and sexual violence were used as a weapon during the war very widely leaving shattered lives behind.
I have several items for sale on Shopify. By purchasing you will be able to help this great cause. If you don't need the items we are offering, you can help us by donating to our GoFundMe account.
https://gofund.me/74c9fbf3
ሠላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?
የሰበዝ የስነልቦና ድጋፍ ማዕከልን ለመርዳት ገንዘብ እያሰባሰብኩ ነው። ሰበዝ በወያኔ ወረራ ወቅት የመደፈር እና የፀፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን ለመርዳት በመቋቋም ላይ ያለ ድርጅት ነው። የአማራ ተወላጆችን በመድፈር እና ፆታዊ ጥቃት ወንጀልን በመፈፀም የአማራን ስነልቦና መስበር እንደ ጦርነት ስልት የተጠቀሙበት ወቅት ነው። ይህም አፀያፊ የጦርነት ወንጀል እጅግ ብዙ ወገኖቻችን ጉዳት እና ቀውስ ላይ ጥሎ አልፏል።
ዛሬ የመስጠት ማክሰኞን ታሳቢ በማድረግ ብዙ ባህላዊ የሆኑ ቁሳቁሶችን በShopify ለሽያጭ አቅርበናል። ከሽያጩ የሚገኘው ገቢ ወገኖቻችን ለመርዳት የሚውል ይሆናል። እነዚህ ቁሳቁሶች የማያስፈልግዎት ከሆነ በ GoFundMe በኩል ሊረዱን ይችላሉ።
https://sebezamhara.myshopify.com
ወቅቱ የብዙ በዓላት መባቻ በመሆኑ እነዚህን የስጦታ ዕቃዎች በመግዛት የሚወዷቸውን ሰዎች ደስ ያሰኙ። በመስጠት ለወገኖችዎ ይድረሱ! 🙏
It is the holiday season when we all gather with family and friends. These traditional jewelry sets will make great gifts to loved ones.
By giving be a blessing to those who are in need! 🙏
Your sister,
Liyu
#ሰበዝ #ፅናትአማራ
Sebez