Melikam tena

Melikam tena Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Melikam tena, Pharmaceuticals, Portland, OR.

MelikamTena allows individuals and communities to gather and communicate ;to share information,ideas,personal or professinal messages,imagesand other content;and ,in some cases,to collaborate with other user in real time to support our healthcare services

11/26/2021

Former ambassadors and current diplomats for the United States, Britain and EU had a Zoom meeting this past Sunday to encourage and try to help the TPLF, and...

11/26/2021

During World War II (1945), a Japanese boy stood in front of a funeral pyre and waited his turn to cremate his little dead brother.

The person who took the photograph said, in an interview, that the boy was biting his lips so hard to keep from crying that blood was dripping from the corner of his mouth.

It was then that the guard asked him for the body and said, "Give me the load you are carrying on your back." And the boy answered: "He aint heavy, he is my brother".

He handed over the body, turned around and left.... In Japan, even today, this image is used as a symbol of strength.

|||| Join Our Telegram Channel For Daily Jobs Update : https://t.me/getdailyjobsupdate ||||

09/30/2021

የህይወት እውነታ!
ታዋቂዋ የአለም ሀብታም ዲዛይነርና ፀሀፊ ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ በካንሰር በሽታ ከመሞቷ በፊት ማስታወሻዋ ላይ እንዲህ ብላ ፅፋ ነበር!
1-በአለም ላይ አሉ ከሚባሉ ውድ መኪናዎች ውስጥ አንዱ በእኔ ጋራጅ የተቀመጠው ነው! አሁን ግን በዊልቼር ነው የምንቀሳቀሰው!
2-ቤቴ ውስጥ በምርጥ ዲዛይነሮች የተሰሩ ውድ የሆኑ የሚያማምሩ ልብሶችና ጫማዎች አሉኝ! ግን አሁን በሆስፒታል በተሰጠኝ ስስ ጨርቅ ነው ገላዬን የሸፈንኩት!
3-ባንክ አካውንቴ ላይ ከበቂ በላይ ገንዘብ አለኝ ግን እሱን አሁን ልጠቀምበት አልችልም!
4-ቤቴ ፓላስ የሚባል አይነት ነው ግን እኔ አሁን ሆስፒታል ውስጥ በምትገኝ ትንሽዬ አልጋ ላይ ነው የተኛሁት!
5-ከአንዱ በአለአምስት ኮከብ ሆቴል እንዳሻኝ ወደ አንዱ በአለአምስት ኮከብ ሆቴል ስንሸራሸር የነበርኩ ሴትዮ አሁን እዛው ሆስፒታል ውስጥ ካንዱ የላቦራቶሪ ክፍል ወደ ሌላኛው ላቦራቶር ክፍል መመላስ ግዴታዬ ነው!
6-በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ፈሪምልን ብለው እንዳላስጨነቁኝ አሁን ግን የሚያክመኝ ዶክተር እንኳ አንድም ቀን ፊርማዬን ጠይቆኝ አያውቅም!
7-ፀጉሬን የማስውበት ውድ የተባሉ ሰባት አይንት አልማዞች እና ወርቆች ነበሩኝ አሁን ግን ይህን ማድረግ አልችልም ምክንያቱም ፀጉር የለኝም!
8-በግል አውሮፕላኔ አለም ላይ የፈለኩበት ቦታ ብቻዬን መሄድ እችል ነበር አሁን ግን ለመናፈስ ስፈልግ እንኳ የግድ የሁለት የሰዎች እርዳታ ያስፈልገኛል!
9-በቀን በቀን ብፌ በሚባል አይነት የተመረጡ ምግቦችን እመገብ ነበር አሁን ግን በቀን ሁለት ፍሬ ታብሌትና ትንሽ ጠብታ ጨው ማታ የምወስደው ነው ምግቤ!
ይሄ ሁሉ ሀብት እና ድሎት ግን እኔን ከበሽታዬ ሊይድነኝ አልቻለም!
እውነተኛ ህይወት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ፣ ለትዕዛዛቱም መገዛት ነው።
ህይወት አጭር ናት! ሳትቀድማችሁ ቅደሟት🙏💚💛❤️

08/31/2021
06/18/2020

Dexamethasone is being called a “Major Breakthrough” based on a recent RCT in the UK. Dexamethasone (Decadron), is an example of a glucocorticoid. Glucocorti...

06/17/2020
06/16/2020

The BoxPicker Automated Pharmacy Storage System provides secure, high-density storage and dispensing of medications and supplies. This high-performance syste...

06/12/2020

As Illinois receives another, bigger shipment of antiviral drug Remdesivir, a Chicago coronavirus survivor describes her fight with COVID-19 and her recovery...

05/26/2020
05/26/2020
05/13/2020
05/11/2020
05/02/2020

የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) እና አለአግባብ የመድኃኒት አጠቃቀምን ይመለከታል፣

የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) በአሁኑ ጊዜ የዓለምአቀፍ ማህበረሰብ እያጠቃ የሚገኝ አስከፊ ወረርሽኝ ነው፡፡ ምንም እንኳን እስከ አሁን በየትኛውም ሀገር የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ወረርሽን ለመከላከል ሆነ ለማከም ደህንነቱ እና ፈዋሽነቱ የተረጋገጠ መድኃኒት ወይም ክትባት ባይኖርም የተለያዩ ሀገራት ተመራማሪዎች ይህንን በሽታ ለማከም ወይም ለመከላከል የሚረዱ መድኃኒቶች እና ክትባቶች ለማግኘት በስፋት ምርምር እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
ከዚህ በፊት የተለያዩ በሽታዎች ለማከም በምርምር የተረጋገጡ እና በአገልግሎት ላይ ያሉ መድኃኒቶችን ለምሳሌ የፀረ ወባ መድኃኒቶች (Chloroquine፣ Hydroxychloroquine)፤ የፀረ ተህዋሳያን መድኃኒት (Azithromycin)፤ የፀረ ቫይረስ መድኃኒቶች (Lopinavir and Ritonavir) በተናጠል ሆነ በጋራ በማድረግ በኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) የተያዘን ታማሚ ለማከም በጤና ባለሞያዎች እገዛ እና ክትትል አማካኝነት አገልግሎት አየዋሉ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በሀገራች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከላይ የተገለፁትን መድኃኒቶች እና ሌሎች መድኃኒቶች የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ይከላከላል ወይም ያድናል በማለት በራሳቸው ያለጤና ባለሙያ ትእዛዝ እና እገዛ ከመድኃኒት ችርቻሮ ድርጅቶች በመግዛት በቤት ውስጥ መያዝ ወይም ማስቀመጥ፤ ለቅድመ መከላከል (prophlaxis) በማለት ያለ ጤና ባለሙያ ትእዛዝ መጠቀም እና ሌሎች አለአግባብ የመድኃኒት አጠቃቀም ድርጊቶች ይስተዋላሉ፡፡
መድኃኒቶችን ያለ ጤና ባለሙያ ትእዛዝ፣ ምክር እና እገዛ በግል መውሰድ ወይም መጠቀም በጤና ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተፅእኖ ከመፍጠሩ ባሻገር የሚከተሉት ዋና ዋና ችግሮች ሊያስከትል ይችላል፤ 1) የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ህክምና የሚደረገው በቂ የጤና ምርመራ ከተደረገ በኃላ፤ ቫይረሱ መኖሩ ለተረጋገጠባቸው እና መድኃኒት ለሚያስፈልጋቸው ታማሚዎች ብቻ በጤና ባለሞያ እገዛ በመሆኑ አላስፈላጊ አጠቃቀም የወረርሽኙን መስፋፋት ሊያባብስ ስለሚችል፤ 2) የእነዚህ መድኃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት አደገኛ በመሆኑ መድኃኒት የማያስፈልጋቸው ግለሰቦች መድኃኒቶችን በግል ያለ ጤና ባለሙያ ትዕዛዝ መጠቀም አላስፈላጊ የመድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳት (ለምሳሌ አደገኛ የሆነ የልብ ህመም) እና ሌሎች የጤና እክል ሊያስከትል ስለሚችል፤ 3) የተለያዩ ሀገራት የመረጃ ምንጭ እንደሚያሳየው አለአግባብ በግል ለኮቪድ-19 ህክምና በማለት መድኃኒት የተጠቀሙ ግለሰቦች ከመድኃኒቶቹ የጎንዮሽ ጉዳት ጋር በተያያዘ አደገኛ እና የከፋ ጉዳት የደረሰባቸው በመሆኑ፤ 4) መድኃኒቶቹን ሳይታዘዝላቸው የሚወስዱ ሰዎች የበፊት ጤና ታሪካቸው ሳይታወቅ ለምሳሌ የስኳር፣ ደምግፊት ወይም ልብ በሽታ ወይም የመሳሰሉት ጤና ችግሮች እንዳለባቸው ወይም እንደሌለባቸው ሳይጣራ እነዚህን መድኃኒቶች ቢወስዱ ከፍተኛ ጉዳት እሰከ ሞት ድረስ ሊያስከትልባቸው ስለሚችል፤ 5) ትክክለኛ ያልሆነ የመድኃኒት አጠቃቀም (የተሳሳተ የመድኃኒት መጠን፤ ጊዜ፤ አወሳሰድ) የፀረ ተህዋሲያን መላመድን ስለሚፈጥር፤ 6) እንዲሁም አላስፈላጊ የሆነ የመድኃኒት እጥረት ስለሚያስከትል ይህም ህሙማን በመድኃኒት እጥረት ምክንያት ህመማቸው ሊባባስ እና አስከ ሞት ሊያደርስ ስለሚችል እና የመሳሰሉት ችግሮችን ያስከትላል፡፡ በመሆኑም ይህ አለአግባብ የመድኃኒት አጠቃቀም ተግባር ለመግታት ሁሉም የሚመለከተው የበኩሉን አስተዋፆ ሊያበረክት እንደሚገባ እየገለፅን፤ እንደየ ሙያ ወሰናቸው መድኃኒት የሚያዝዙ የጤና ባለሞያዎች (ሃኪሞች፤ የጤና መኮንኖች፤ ነርሶች) መድኃኒቶችን ለህሙማን በሚያዙበት ወቅት (በተለይም ከላይ የተዘረዘሩትን መድኃኒቶች) ሞያዊ ስነ-ምግባር እና መመሪያዎችን በመከተል ለትክክለኛ እና ለሚያስፈልጋቸው ህሙማን ብቻ አግባባዊ የመድኃኒት አስተዛዘዝ ስርዓትን በመከተል መሆን አለበት፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በመድኃኒት ማደል ተግባር ላይ የተሰማሩ የመድኃኒት ባለሞያዎች (ፋርማሲስቶች፤ ድራጊስቶች፤ ፋርማሲ ቴክኒሻኖች) መድኃኒቶችን በሚያድሉበት ጊዜ ያለመድኃኒት ማዘዣ ከሚታደሉ መድኃኒቶች ውጪ በመድኃኒት ማዘዣ ወረቀት ብቻ አስፈላጊውን መረጃ እና ምክር በመስጠት እንዲሁም አግባባዊ የመድኃኒት ዕደላ ስርዓትን በመከተል መሆን አለበት፡፡ ህብረተሰቡም ያለ ጤና ባለሙያ ትእዛዝ መድኃኒቶችን አለአግባብ ከመድኃኒት ችርቻሮ ድርጅቶች እየገዛ መጠቀም እንደሌለበት እያሳሰብን፤ በአዋጅ ቁጥር 1112/2011 ለኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን በተሰጠው ስልጣን እና ኃላፊነት መሰረት ከክልል ጤና ተቆጣጣሪ አካላት ጋር በመቀናጀት ምርት ተኮር የቁጥጥር ስርዓት በመከተል አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀምን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ክትትል እና የማስተካከያ እርምጃዎችን የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን
ሚያዝያ 23/2012 ዓ.ም.
አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ

ወቅታዊ የ '’COVID-19 ‘’ የመከላከያና ፤ ሁሉም ሊወስደው ፤ የሚገባ ፤ መድሃኒት /ተጨማሪ ምግብ….    ፟ቀላል ፤ ሁሉም ሊያገኘው የሚችል ፤ ሳይንሳዊ ምክር
04/27/2020

ወቅታዊ የ '’COVID-19 ‘’ የመከላከያና ፤ ሁሉም ሊወስደው ፤ የሚገባ ፤ መድሃኒት /ተጨማሪ ምግብ….
፟ቀላል ፤ ሁሉም ሊያገኘው የሚችል ፤ ሳይንሳዊ ምክር

ወቅታዊ የ '’COVID-19 ‘’ የመከላከያና ፤ ሁሉም ሊወስደው ፤ የሚገባ ፤ መድሃኒት /ተጨማሪ ምግብ…. ፟ቀላል ፤ ሁሉም ሊያገኘው የሚችል ፤ ሳይንሳዊ ምክር

የመድሃኒት ንግድና የአገልግሎት ጥራት ችግሮች . ..ክፍል 1    የመድሀኒትና ህክምና አሰጣጥ
04/24/2020

የመድሃኒት ንግድና የአገልግሎት ጥራት ችግሮች . ..

ክፍል 1
የመድሀኒትና ህክምና አሰጣጥ

ክፍል 1 የመድሀኒትና ህክምና አሰጣጥ

04/17/2020

የ'COVID-19 ' አወዛጋቢ ምርምሮች…

04/10/2020

አዲስ የመድሀኒት ሙከራ (drug trial ) …ፍቃድ (drug approval process)...

Address

Portland, OR

Telephone

+19717078449

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melikam tena posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Melikam tena:

Share