Presence Tv Worldwide

Presence Tv Worldwide ነቢይ ሱራፌል ( Suraphel Demissie ) 📌 ዘወትር እሁድ እና ሀሙስ ከ 3:00 ጀምሮ📍ላምበረት ሀይሌ ግራድ ሆቴል ፊት ለፊት

Presence Tv channel world wide present spiritual services to all viewers and followers all over the world without any limitation of race, sex, religion and age. Prophet of God Suraphel Demissie is founder of the Presence tv Channel world wide.

04/08/2026

እግዚአብሔር ነው አንተን ያመጣልን❗️❤
ነብይ ሱራፌል ደምሴ ወላይታን ባረከ🇪🇹🔥

04/08/2026

መንገድ ዘግተው ❌ ካልፀለይክ አንለቅህም

04/08/2026

ነብይ ሱራፌል ደምሴ በጋሞ ዞን በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለመጎብኘት በስፍራው የተገኙ ሲሆን፣ በአደጋው በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል። ነብዩ በጉብኝታቸው ወቅት ለተጎጂዎች ያላቸውን አጋርነት ከማሳየታቸውም በላይ፣ በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች ሁልጊዜም ከጎናቸው እንደሚቆሙ በማረጋገጥ ማህበረሰቡ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ተስፋ እንዳይቆርጥ የሚያበረታቱ የመጽናናት መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።

04/07/2026

ጠ/ሚንስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ነብይ ሱራፌል ደምሴ | በጋሞ ሰማይ ስር 🌳

✅
04/07/2026

ጋሞ 💔ነብይ ሱራፌል ደምሴ በጋሞ ዞን በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለመጎብኘት በስፍራው የተገኙ ሲሆን፣ በአደጋው በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት የተሰማቸውን ...
04/07/2026

ጋሞ 💔
ነብይ ሱራፌል ደምሴ በጋሞ ዞን በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለመጎብኘት በስፍራው የተገኙ ሲሆን፣ በአደጋው በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል። ነብዩ በጉብኝታቸው ወቅት ለተጎጂዎች ያላቸውን አጋርነት ከማሳየታቸውም በላይ፣ በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች ሁልጊዜም ከጎናቸው እንደሚቆሙ በማረጋገጥ ማህበረሰቡ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ተስፋ እንዳይቆርጥ የሚያበረታቱ የመጽናናት መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።

04/07/2026

ከባድ ሀዘን ገጥሞናል🥀💔 ጋሞ

ይህንን የርህራሄ ጉብኝት ወደ ተግባራዊ ድጋፍ በመቀየርም፣ ነብይ ሱራፌል በቤተክርስቲያኑ እና በፕረዘንስ ቲቪ ስም በአደጋው ቤት ንብረታቸውን ላጡ አንድ አባወራ አዲስ ቤት ሰርተው ለማስረከብ ቃል ገብተዋል። ይህ ቃል የተገባው የቤት ግንባታ ድጋፍ መጠለያቸውን ላጡ ወገኖች ዘላቂ መፍትሄ ከመስጠቱም ባለፈ፣ በችግር ውስጥ ላሉ ዜጎች አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ ቤተክርስቲያና ያላትን ቁርጠኝነት በተግባር ያሳየበት ሆኗል።

04/06/2026

ነብይ ሱራፌል ደምሴ ከጋሞ ልጆች ጋር | 🌳

04/06/2026

አሜን ለሚል ይሁንለት🙏

04/06/2026

አሜን ለሚል ይሁንለት🙏
ያልጠበቃችሁት ቦታ እግዚአብሔር ያስቀምጣችኋል❗️

04/05/2026

የነቢይ ሱራፌል አስገራሚ ቆይታ በ አርባ ምንጭ ( ጋሞ )🎯

04/05/2026

Address

Addis Ababa
Maryland City, MD
YEKASUBCITY

Telephone

+251961020202

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Presence Tv Worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Presence Tv Worldwide:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram